Quantcast
Channel: Bawza
Browsing all 1835 articles
Browse latest View live

ኢትዮጵያ የዲሞክራሲ መሻሻሎች እንዳሳየች “ፍሪደም ሃውስ” አስታወቀ

“አገሪቱ አይታ በማታውቀው የዲሞክራሲ ለውጥ ውስጥ ገብታለች”          ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መምራት ከጀመሩበት ሚያዚያ 2010 ዓ.ም ወዲህ ሃገሪቱ የዲሞክራሲ መሻሻሎችን እንዳሳየች ያስታወቀው ፍሪደም ሐውስ፤ አሁንም ዲሞክራሲውን እውነተኛ ለማድረግና ነፃ ህዝብ...

View Article


“6 ልጆቻቸውን ለህወሓት ትግል የገበሩ እናት ጐዳና ላይ ወድቀዋል”

የእውቁ የህወሓት ታጋይና የትግርኛ ዘፋኝ ብርሃኑ ጋኖ እናት በችግር ጐዳና ላይ መውጣታቸው ተጠቆመ፡፡ ወይዘሮዋ 6 ልጆቻቸውን ለህወሓት ትግል ገብረው ጧሪ ቀባሪ በማጣት፣ በአሳዛኝ ሁኔታ በመቀሌ ጐዳና ላይ መውደቃቸውንና በቅርቡ ወደ ተንቤን መሄዳቸውን ጉዳዩን በቅርበት የሚያውቁት አቶ አርአያ ተስፋማርያም ለአዲስ...

View Article


አዲሱ የንጉሱ ሃውልትና የቀራፂ በቀለ መኮንን ስህተት

የ“ስካልፕቸር” (የቅርፅ) ጥበብ በመባል የሚታወቀው የሥነ-ጥበብ ዘርፍ በአራት መሠረታዊ ዘዴዎች ይከወናል፡፡ እነዚህም፥ “ሞዴሊንግ” ወይም በልጅነታችን እናደርግ እንደነበረው ጭቃን፣ የሸክላ አፈርን ወይም መሰል ነገሮችን በማቡካትና ጥበበኛው ቅርፆችን እየለዋወጠ፣ የሸክላ ጭቃውን እየጨመረና እንደፈለገው እያድቦለቦለ...

View Article

“በሃውልቱ መቆም አፍሪካውያንም ኢትዮጵያውያንም ተደስተዋል”

ኢትዮጵያን ከ50 ዓመታት በላይ የመሩት ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ፤ ለኪነ ጥበብ ልዩ ፍቅር እንደነበራቸው ይነገራል፡፡ ብሔራዊ ትያትር፣ አምባሳደር፣ ማዘጋጃ ቤት፣ አለ የስነ ጥበብ ማዕከልና ት/ቤት-ወዘተ- በእሳቸው ከተሰሩ የኪነጥበብ ማዕከላት ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ ትምህርት በከፍተኛ ደረጃ በማስፋፋትም ንጉሱ...

View Article

ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ በአዲስ አበባ መስጠት ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ በሚቀጥለው ሳምንት ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ መስጠት ትጀምራለች፡፡ አዲስ አበባ ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ መስጠት እንደምትጀምር የከተማዋ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ። በኤጀንሲው የነዋሪዎች አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ አብዱራሂም...

View Article


ፕሬዚዳንት አልበሽር በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ

 የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ። ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር በትናንትናው ዕለት በመላ ሀገሪቱ ለአንድ ዓመት የሚፀና የአስቸኳጊዜ አዋጅ ማወጃቸውን አስታውቀዋል ። ከዚህ ባለፈም ካቢኔያቸውንና በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የግዛት አስተዳዳሪዎችን በማንሳት በወታዳራዊ...

View Article

ከለገዳዲ ወደ አዲስ አበባ ውሃ የሚያስተላልፍ መስመር በደንገት በመሰበሩ የተወሰኑ የመዲናዋ አካባቢዎች ውሃ ተቋርጦባቸዋል

ከለገዳዲ ግድብ ወደ አዲስ አበባ ውሃ ከሚያስተላልፉት ሁለት መስመሮች መካከል አንዱ በድንገት በመሰበሩ የተወሰኑ የመዲናዋ አካባቢዎች ውሃ ተቋርጦባቸዋል። የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው፥ ከሁለቱ የውሃ መስመሮች መካከል ድንገተኛ ስብራት ያጋጠመው ባለ 900 ሚሊ ሊትር...

View Article

በባህር ዳር በ25 ሚሊዮን ብር ወጪ የአረንጓዴ ልማት መናፈሻ ፓርክ ሊገነባ ነው

በባህር ዳር ከተማ 3.7 ሄክታር ላይ የሚያርፍ የአረንጓዴ ልማት መናፈሻ ፓርክ በ25 ሚልዮን ብር ወጪ ሊገነባ ነው፡፡ ፓርኩ የመዝናኛ እና ባህልና ታሪክን ጨምሮ አራት ፓርኮችን በውስጡ እንደሚይዝ ተገልጿል፡፡ በአማራ ክልል ወጣቶች አረንጓዴ ንቅናቄ ፎረም ይፋ የተደረገው ፓርክ ከ300 በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የስራ...

View Article


በደቡብ ጎንደር ደብረ ታቦር አቅራቢያ የቁርባ በሽታ ተከስቷል

በደብረ ታቦር ሆስፒታል ሐኪም ዶክተር አዲሱ አስፋው ለአብመድ በስልክ እንዳረጋገጡት ሁለት ግለሰቦች በቁርባ (አንትራክስ) በሽታ ተጠቅተው ሆስፒታል ገብተዋል። በሺታው ከእንስሳት ወደ ሰው መተላለፉን ያስታወቁት ዶክተር አዲሱ የሞተ ከብት የገፈፉ የቤተሰብ አባላት ናቸው የተጠቁት። ከሁለቱ ሆስፒታል የገቡ ሰዎች በተጨማሪ...

View Article


የ”ኬኛ” ፖለቲካ እንዴት ያሰልፋል?

“–በዚህ ሁሉ ውስጥ ሚናውን ያልለየው፣ ድምፁን ያጠፋው የተቃውሞ ጎራ አሰላለፉ ከወዴት እንደሆነ ማወቅ በጣም አስቸጋሪ እየሆነ ነው፡፡ የተቃውሞ ጎራው ሃገሪቱ እንዲህ አቅጣጫ በጠፋት ጊዜ ብቅ ብሎ ህዝቡን ካላረጋጋ፣ ህልውናው ለመቼ እንደሚያስፈልግ ግልፅ አይደለም፡፡ –”           ኦህዴድ ወደ ስልጣን በመጣ...

View Article

ገበታ ለሸገር የእራት ምሽት ተካሄደ

በፕሮግራሙ ላይ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ ቀዳማዊ እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ታድመዋል። እንዲሁም ከ200 በላይ ግለሰቦች፣ ዓለም አቀፍ እና የሀገር ውስጥ ድርጅቶች እና ተቋማት በፕሮግራሙ ለመታደም እና አሻራቸውን ለማኖር መቀመጫ ቦታ በመግዛት በእራት ምሽቱ...

View Article

ወደ ትምህርት በማይመለሱ የህክምና ሙያ ተማሪዎች እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለፀ

ከሰኞ ጀምሮ ወደ ትምህርት በማይመለሱ የህክምና ሙያ ተማሪዎች እርምጃ እንደሚወሰድ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ የመጨረሻ አመት (ኢንተርን) ተማሪዎችና ስፔሻሊቲ (ሬዚደንት) ተማሪዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጋር ውይይት ከተካሄደ በኋላ...

View Article

አብን ከባሕር ዳር ከተማዋና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጋር ተወያየ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዛሬ ከሰዓት በኋላ በባሕር ዳር ከተማ በባሕር ዳርና አካባቢዋ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል፡፡ የውይይቱ ተሳታፊዎችም በንቅናቄው የማኅበራዊ ገጽ አጠቃቀም፣ በአማራ ሕዝብ አንድነት፣ ምሁራንን መጠቀም ስለሚቻልበት ሁኔታ፣ ንቅናቄው አካታች...

View Article


የሰላምና የበጎነት ጎዳና ሊሰየም ነው

ኢትዮ-ቻይና መንገድ ተብሎ ሚጠራዉና ከወሎ ሰፈር አደባባይ ጀምሮ ያለዉ መንገድ የሰላምና የበጎነት ጎዳና ተብሎ ሊለማ መሆኑን የሰላም ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ ይህ የተባለዉ ዛሬ የሰላም ሚኒስቴር ሰራተኞች፣ የአካባቢው ማህበረሰብና ተቋማት ከወሎ ሰፈር አደባባይ ጀምሮ እስከ ወንጌላዊት አደባባይ ያለዉን ጎዳና ባፀዱበት...

View Article

በእግሮቿ አይሮፕላን የምታበረዋ ሴት

በእግሮቿ ብቻ አውሮፕላን የምታበረው ጄሲካ ኮክ በዓለም ዙሪያ በአቬሽን ዘርፉ ለሴቶች ተምሳሌት ሆናለች፡፡ “ሌሎች አብራሪዎች በእጃቸው የሚያደርጉትን እኔ በእግሮቼ በመተካት በማድረግ እችላለሁ::” ትላለች ጂሲካ፡፡ በአሜሪካ አሪዞና ተወላጅ የሆነችው ጄሲካ ኮክስ ስትወለድ እጆች አልነበሯትም፡፡ “እናቴ ጤናማ የእርግዝና...

View Article


የአማራ ህዝብ ባህል ማዕከል በአዲስ አበባ እንዲገነባ ተጠየቀ

የአማራ ህዝብ ባህልና ታሪክ የሚያሳይ “የባህል ማዕከል” በአዲስ አበባ እንዲገነባ የክልሉ ተወላጅ ምሁራን ጠየቁ። የአማራ ክልል ተወላጅ ምሁራን የተሳተፉበት በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የተሳተፉት ሊቃን በየትኛውም የአገሪቱ አካባቢዎች...

View Article

ፈጠን ብሎ መራመድ ዕድሜን በ15 ዓመት ያረዝማል –ጥናት

በማንኛም የክብደት መጠን ያሉ ፈጠን ብለው የሚራመዱ ሰዎች ዝግ ብለው ከሚራመዱት እስከ 15 ዓመታት ረዘም ያለ ዕድሜ እንደሚኖራቸው አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡ በሌስተር ዩኒቨርሲቲ የሚሠሩ ተመራማሪዎች እ.ኤ.አ ከ2006 እስከ 2016 በዩናይትድ ኪንግደም ባዮባንክ ዕድሜያቸው በአማካይ 52 ዓመት በሆኑ 474,919...

View Article


የአፍሪካ ቀን እየተከበረ ነው

የአፍሪካ ቀን በመላ አህጉሪቱ በመከበር ላይ ይገኛል።የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ተመስርቶ አህጉሪቱን ወደ አንድነት ያመጣበት የፈረንጆቹ ግንቦት 25 በየዓመቱ ይከብራል። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት በአውሮፓውያኑ ግንቦት 25 ቀን 1963 ዓመተ ምህረት ነው የተመሰረተው። የአፍሪካ ሀገራትም ይህ የሚታወስበትን የአፍሪካ...

View Article

አብን ከጎንደር ነዋሪዎች ጋር

 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየመከረ ነው። በምክክሩ የአማራ ሕዝብ ጨቋኝ እንደሆነ ሲነገር መቆየቱና አማራ በሁሉም ዘርፍ ተወካይ እንዳይኖረው መደረጉ ተመላክቷል። ‹‹የነበረው ሥርዓት ፀረ አማራ ነው፤ ይህን ያመጣውም የብሔርተኝነት ፖለቲካ መጣመም ነው›› የሚሉ ሐሳቦችም...

View Article

የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ለማገገም ከ10 ዓመታት በላይ ይወስዳል

በኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን በተመራ የጥናትና ምርምር ቡድን ባደረገው የዳሰሳ ጥናት ፓርኩ ከደረሰበት የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ ለማገገምና ወደ ቀድሞ ይዞታው ለመመለስ ከ10 ዓመታት በላይ ሊወስድበት እንደሚችል በዳሰሳ ጥናት መረጋገጡ ተገለጸ፡፡ በተከሰተው የእሳት አደጋ በፓርኩ ውስጥ በሚገኙ...

View Article
Browsing all 1835 articles
Browse latest View live