የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ። ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ ስፔስ ፖሊሲ፣ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ፣ የሕገመንግስትና ፌደራሊዝም አስተምህሮ ማዕከልን ለማቋቋም ረቂቅ አዋጅ፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች...
View Articleከ641 ሺህ በላይ እናቶች ተመርምረው ከ4ሺህ በላይ እናቶች የኤች አይ ቪ ቫይረስ በደማቸው ተገኝቷል
‹‹ከ641 ሺህ በላይ እናቶች ተመርምረው ከ4ሺህ በላይ እናቶች የኤች አይ ቪ ቫይረስ በደማቸው ተገኝቷል፡፡›› ‹‹ከ1 ዓመት 6 ወር በኋላ ከተመረመሩ ከ2ሺህ 800 በላይ ሕጻናት ውስጥ ደግሞ 102 ቫይረሱ በደማቸው ተገኝቷል፡›› የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 13/2011 ዓ.ም (አብመድ) በ2010...
View Articleየተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ አየተካሄደ ነው
ተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ አየተካሄደ ነው። የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ በኢንተር ኮንቲነታል ሆቴል እየተካሄደ ሲሆን፥ የምክክር መድረኩ ባለፈው ጊዜ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተዘጋጅቶ የነበረው ውይይት 2ኛ ምዕራፍ ነው ተብሏል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ...
View Articleበሳምንቱ ውስጥ በግጭትና በጥቃት 23 ሰዎች ተገድለዋል
መከላከያ ሰራዊት የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታውቋል በሞያሌ በቤኒሻንጉልና በኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች በግጭትና በጥቃት በሳምንት ውስጥ ከ23 በላይ ዜጎች የሞቱ ሲሆን የሃገር መከላከያ ሰራዊት፣ ህግ ለማስከበር አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ከኬንያ ጋር አዋሳኝ በሆነችውና በተደጋጋሚ...
View Articleበቴሌኮም ማጭበርበር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ኢትዮ ቴሌኮም ቅዳሜ ታኅሳስ 13 ቀን 2011 ዓ.ም. ለሪፖርተር በላከው መግለጫ በአዲስ አበባና በጅማ ዞን በቴሌኮም ማጭበርበር ተሳታፊ ናቸው የተባሉ ተጠርጣሪዎች ከነመሣሪያዎቻቸው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን አስታወቀ፡፡ ከተለያዩ የፌዴራልና የክልል ፀጥታ አካላት ጋር በጋራ በተደረገ ክትትል በአዲስ አበባ 34፣ በጅማ...
View Articleተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲዎች የሰላም መንገድን ብቻ በመከተል ግጭትን የማራቅ ሀላፊነት አለባቸው –ፕ/ር ኤፍሬም
የሰላምና ልማት ማህበር 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ የሰላም ሲምፖዚየም አካሄደ፡፡ ‘’እርቅና ዘላቂ ሰላም ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች’’ በሚል መሪ ቃል ነው የሰላም ሲምፖዚየሙ የተካሄደው፡፡ በሲምፖዚየሙ ክፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ የተፎካካሪ ፓለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ የሀይማኖት...
View ArticleEthiopia expects Nile dam to be ready to start operation in late 2020
Ethiopia’s $4 billion dam project on the River Nile, which has been beset by construction delays and criticism from Egypt, will start initial operations in December 2020, the water and energy minister...
View ArticleETHIOPIA DIASPORA TRUST FUND: A GREAT IDEA IN NEED OF A RESET
In the sweltering heat of a Washington DC summer day, thousands flocked to catch a glimpse of, hear from, and on the off chance, meet and embrace the new Prime Minister of Ethiopia, Abiy Ahmed. This...
View Articleበህገ-ወጥ መንገድ የውጭ አገር ገንዘቦችን የሚመነዝሩ ግለሰቦች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ
በህገ-ወጥ መንገድ የውጭ አገር ገንዘቦችን የሚመነዝሩ ግለሰቦች ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ከ2 ሚሊዮን በላይ የኢትየዮጵያ ብርና የተለያዩ የውጭ አገራት ገንዘቦች ተያዙ በቂርቆስ እ/ከተማ በተለምዶ ኢትዮጵያ ሆቴልና በጋንዲ ሆስፒታል አካባቢ የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን...
View Articleየሚኒስትሮች ምክር ቤት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለማቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ውሳኔ አሳለፈ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለማቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ውሳኔ አሳለፈ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 61ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ረቂቅ አዋጆች ላይ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽፍሀት ቤት ለፋና...
View Articleየኢትዮጵያ ባህል ዲፕሎማሲ ቀን ተከበረ
የኢትዮጵያን ባህል፣ ቅርስና ታሪክ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ዲፕሎማቶች ለማስተዋወቅ ያለመ የኢትዮጵያ የባህል ዲፕሎማሲ ቀን ተከብሮ ውሏል። የባህል ዲፕሎማሲ ቀኑ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እና ሚኒስትር ደኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነን ጨምሮ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ኮሚሽነሮች፣ ተቀማጭነታቸው...
View Articleወደ ሳዑዲ ዓረቢያና ኳታር ለስራ የሚሄዱ ሰራተኞች ዝቅተኛ የክፍያ ወለል ተወሰነ
ወደ ሳዑዲ ዓረቢያና ኳታር ለስራ የሚሄዱ ሰራተኞች ዝቅተኛ የክፍያ ወለል መወሰኑን የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፥ ከሳዑዲ ዓረቢያና ኳታር ጋር በሰራተኞች ዝቅተኛ የክፍያ ወለል ላይ ስምምነት መደረሱን...
View Articleጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከቢል ጌትስ ጋር ተወያዩ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ከቢል ጌትስ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ቢሊየነሩን ቢል ጌትስ ዛሬ በጽህፍት ቤታቸው ተቀብለው በስዊዘርላንድ ዳቮስ የጀመሩትን ውይይት ቀጥለው ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ...
View Articleአና ጎሜዝ ወደ ኢትዮጵያ
በምርጫ 97 የአውሮፓ ታዛቢ ልኡክ መሪ የነበሩት እና ጎሜዝ፤ የፊታችን አርብ ለ3 ቀናት ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሲሆን ከጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር እንደሚወያዩና በሚሌኒየም አዳራሽ ለህዝብ ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡ የአውሮፓ ፓርላማ አባሏ አና ጎሜዝ፤ በሃገሪቱ ከሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣...
View Articleየአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ ክስ ተመሠረተባቸው
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪ ስምንት ሠራተኞች፣ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል ተብለው ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ ክሱ የተመሠረተባቸው ረቡዕ ጥር 29 ቀን 2011 ዓ.ም. በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት ሲሆን፣ ክሱን የመሠረተው...
View Articleበጐንደር በታጠቁ ሃይሎች ጥቃትና ግጭት በርካቶች ሞተዋል
በአማራ ክልል ጐንደር ደንበያ ወረዳ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃትና በፈጠሩት ግጭት በርካቶች መገደላቸውንና መኖሪያ ቤቶች መቀጠላቸውን ምንጮች ያስታወቁ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ በጐንደር ከተማ አዘዞ አካባቢ ባለፈው ሐሙስ ምሽት በተፈጠረ የእሣት ቃጠሎ እንስሳትን ጨምሮ በርካታ መኖሪያ ቤቶች መቃጠላቸው ታውቋል፡፡ የክልሉ...
View Articleአና ጎሜዝ በኢትዮጵያ
የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት አባልና የፖርቹጋል ተወላጇ አና ጎሜዝ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል። በምርጫ 97 የአውሮፓ ኅብረት ታዛቢ ልዑክ መሪ የነበሩት እና ጎሜዝ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ በርካታ ደጋፊዎቻቸው ተቀብለዋቸዋል። አና...
View Articleየናይጄሪያ ምርጫ ተራዘመ
የናይጄሪያ ምርጫ ወደሚቀጥለው ሳምንት ተሸጋግሯል። የናይጄሪያ ምርጫ ስልጣንን ያለአግባብ መጠቀም እና ማጭበርበር ሊያንዣብብበት ይችላል የሚሉ ጥርጣሬዎች በርካቶች ናቸው፡፡ ሆኖም ፕሬዝዳንት ሙሃመዱ ቡሃሪ መንግስታቸው ነፃ፣ ፍትሃዊና ሰላማዊ ምርጫ እንደሚያደርግ አረጋግጥላችኋለሁ ሲሉ በድጋሚ ተናግረዋል፡፡ የመሪው ቡሃሪ...
View Articleየሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያየቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው በገንዘብ ሚኒስትር ተዘጋጅተው በቀረቡ የብድር ስምምነቶችና ማጽደቂያ ረቂቅ አዋጆች እና የኢሚግሬሽን፣ የዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ስልጣን ተግባርና አደረጃጀት ለመወሰን በቀረበው ደንብ ላይ...
View Articleየዓለም የመጀመሪያዋ በጸሓይ ብርሃን ሃይል የምትሰራ መኪና
የዓለም የመጀመሪያዋ በጸሓይ ብርሃን ሃይል የምትሰራ መኪና በቀጣዩ ዓመት ለሽያጭ ትቀርባለች በኔዘርላንድ የሚገኘው የመኪና አምራች አዲስ በጸሐይ ብርሃን የምትሰራ መኪና ዲዛይን በማምረት በሚቀጥለው ዓመት ለገበያ እንደሚያቀርብ እና በኪራይ መልክ ለተጠቃሚዎች ሊያቀርብ መሆኑን አስታውቋል። መኪናዎቹ ከጸሓይ ብርሃን...
View Article