Quantcast
Channel: Bawza
Browsing all 1835 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማህበራት ለቤት መስሪያ ቦታ ዕጣ ሊያወጡ ነው፡፡

ማህበራት ለቤት መስሪያ ቦታ ዕጣ ሊያወጡ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡መስከረም 11/2011 ዓ.ም(አብመድ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ ለማግኘት ከተደራጁና ዕውቅና ካገኙ ማኅበራት መካከል ለመምህራንና የመከላከያ ሠራዊት አባላት ሊሰጥ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የዝግጅት ክፍላችን ከተለያዩ ታማኝ ምንጮች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ODP: ኦዴፓ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ

ኦዴፓ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ምርጫ የኦዴግ/ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን መርጧል። በጅማ ከተማ እየተካሄደ ባለው የፓርቲው 9ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ነው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sinna Habteselassie became the first African American woman Elected As...

Sinna Habteselassie became the first African American woman Elected As University of Cincinnati Student Body President Senior neuroscience and organizational leadership double major, Megdelawit Sinna...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Fired for expressing my political views: A pilot’s testimony

Fired for expressing my political views: A pilot’s testimony By all accounts,Yalewlet Fanta was a good pilot who enjoyed excellent performance reviews during his four years of employment at the...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመስቀል በዓል በሰላም እንዲከበር ፓሊስ ለበዓሉ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉንና ለዚህም የሚዘጉ መንገዶችን አስታወቀ

ፓሊስ ለበዓሉ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉንና ለዚህም የሚዘጉ መንገዶችን አስታወቀ አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመስቀል በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ወደ ስራ መግባቱን – የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደግፌ በዲ በርካታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አባበ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ኦዲት ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2011 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አባበ ከተማ አስተዳደር  በህገ ወጥ መንገድ የተያዙ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ማህበረሰቡ ጥቆማ በማደርግ  እንዲተባባር ጥያቄ አቅርቧል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዘመናት የተከማቹ ብልሹ አሰራሮችን ለማረም ስራ መጀመሩን አስታውቋል። መስተዳድሩ ባለፈዉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ345 ሚሊየን ዶላር ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የመንገደኞች ተርሚናል ግንባታ በከፊል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ የመንገደኞቸ ማስተናገጃ እየተካሄደ የሚገኘው የማስፋፊያ ግንባታ በከፊል አገልግሎት መስጠት ጀመረ። በጠቅላላው 345 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የጠየቀው የመንገደኛ ማስተናገጃ ግንባታ ከሶስት ወራት በኋላ በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካ ለታይዋን 330 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ወታደራዊ መሳሪያ ለመሸጥ መወሰኗ ቻይናን አስቆጣ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ መንግስት 330 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ወታደራዊ መሳሪያዎች ሽያጭ ለመፈፀም መወሷና የተነገረ ሲሆን፥ ወሳኔዋ ቻይናን አስቆጥቷል። ራስ ገዝ የሆነውችና ቻይና የራሴ ግዛት ናት ብላ የምታስባት ታይዋን ከአሜሪካ ጋር በደረሰችው የወታደራዊ መሳሪያ ሽያጭ ስምምነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች...

የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች- እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! ለዘመናት ተቀብሮ የኖረው የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራ ክልል የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በዋሺንግተን ዲሲና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን...

የአማራ ክልል የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በዋሺንግተን ዲሲና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ለመወያየት ሕዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል። ቀን፡ SUNDAY, DECEMBER 2nd, 2018 ሰዓት፡ 1:30PM ቦታ ፡ ፣ HILTON MARK CENTER 5000 SEMINARY RD ALEXANDRIA,...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰላማዊ ሰልፎች በኦሮሚያ ክልል

በምእራብ ኦሮሚያ አካባቢ እያጋጠመ ያለውን ችግር ተከትሎ በአካባቢው ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት እንዲቆም የሚጠይቁ ሰላማዊ ሰልፎች በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ። ሰላማዊ ሰልፎቹ በዛሬው እለት በአምቦ፣ ጊምቢ፣ ሆለታ፣ ቡራዪ፣ ባኮ እና መቱን ጨምሮ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ከተሞች ነው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ በአማራ ክልል

ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ በአማራ ክልል የሥራ ጉብኝት የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ጋር Share more  The post ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ በአማራ ክልል appeared first on Bawza NewsPaper.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአፋር ክልል በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 10 ሚሊዮን ብር በቁጥጥር ስር ዋለ

በአፋር ክልል በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 10 ሚሊዮን  ብር በክልሉ ፖሊስ በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አዲሱ ይርጋ ለኢዜአ እንደገለጹት 3 ኩንታል ብር በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ በአፋር ክልል ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል። ገንዘቡ ከቡና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሜጀር ጄነራል ክንፈ ዳኘው ለረቡዕ ተቀጠሩ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው እስር ላይ ያሉት የቀድሞው የሜቴክ ዋና ስራ አስኪያጅ ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘውና ወንድማቸው ኢሳይያስ ዳኘው፣ የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መምሪያ ኃላፊ የደህንነት አቶ ተስፋየ ኡርጌ በዛሬው ዕለት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል። በዛሬው ፍርድ ቤት ውሎም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Former Ethiopian president Girma Woldegiorgis dies |አርፈዋል!

– ለ12 ዓመተታት ያህል ሀገራችንን በፕሬዚዳንትነት አገልግለዋል – ከሁለት ሳምንት በኋላ ታህሳስ 19 በመኖሪያ ቤታቸው 95ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን በደማቅ ስነ ስርዓት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነበር፡፡ – ዛሬ በሀርመኒ ሆቴል በኢትዮ ኤርትራ ጉዳይ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ቀጠሮ ነበራቸው – ፕሬዚዳንቱ በጦር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ‹‹ የዓመቱ የአፍሪካ ምርጥ ሰው›› ተብለው ተመረጡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ‹‹ የዓመቱ የአፍሪካ ምርጥ ሰው›› ተብለው ተመረጡ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 06/2011 ዓ.ም (አብመድ) የአፍሪካ ሊደርሺፕ ሜጋዚን የአወውሮፓውያኑ 2018 የአፍሪካ ምርጥ ሰዎችን ምርጫ አካሂዷል፤ በውጤቱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር. ዐብይ አህመድ አሸንፈዋል፡፡ ዶ.ር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ አዲሱ መፅሃፍ “ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር”በቅርቡ በሃገር ውስጥና በመላው አለም የሚሰራጭ...

“ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር” የአንዳርጋቸው ፅጌ አዲሱ መፅሃፍ በወጣትነቱ ዘመኑ በተማሪዎች እንቅስቃሴና በኢሕአፓ አባልነት ጀምሮ በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ትግል ውስጥ ከ40 አመታት በላይ ያልተቋረጠ ትግል እያደረገ ያለው የነፃነት አርበኛው አንዳርጋቸው ፅጌ በሕወሓት የማሰቃያ እስር ቤቶች ሆኖ የፃፈው መፅሃፉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለጣና ቂርቆስ ገዳም አባቶች የ80 ኩታል የምግብ እህል እርዳታ ተደረገ፡፡

ለጣና ቂርቆስ ገዳም አባቶች የ80 ኩታል የምግብ እህል እርዳታ ተደረገ፡፡ ላለፉት ተከታታይ አመታት እምቦጭ በገዳሙ ማሳ ላይ ባደረሰው ጉዳት ገዳማውያን አባቶች ለከፋ ችግር መጋለጣቸው ይታወቃል፡፡ ይሄን የአባቶችን ችግር የሠሙት አቶ በላይነህ ክንዴ 50 ኩንታል የምግብ እህል ዛሬ ለአስተባባሪ የኮሚቴ አባላቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታደሰ ቀና አመንቴ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያስተላለፉት መልዕክት

የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታደሰ ቀና አመንቴ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያስተላለፉት መልዕክት። “አጠገባችሁ ያለው ተማሪ ወንድማችሁ እንደናንተው ከምስኪን ቤተሰብ የተገኘ፣ ጭራሮ ለቅማ፣ ጠላ ሽጣ፣ ግፋ ቢል በጉሊት ችርቻሮ ወይም በመንግሥት ስራ ከእጅ ወደ አፍ ኑሮ የምትኖር የአንተንው እናት የምትመስል እናት/...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአማራ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራው ልዑክ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በሰሜን አሜሪካ...

በአማራ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራው ልዑክ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በሰሜን አሜሪካ ያከሄደውን ጉብኝት አጠናቆ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።  የልዑካን ቡድኑ ከአማራ ተወላጆች እንዲሁም ከኢትዮጵያዊናንና ትውልደ ኢትዮጵያን ጋር በአምስት የተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች ያደረገውን ውይይት አጠናቆ ዛሬ...

View Article
Browsing all 1835 articles
Browse latest View live