Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

ለጣና ቂርቆስ ገዳም አባቶች የ80 ኩታል የምግብ እህል እርዳታ ተደረገ፡፡

$
0
0

ለጣና ቂርቆስ ገዳም አባቶች የ80 ኩታል የምግብ እህል እርዳታ ተደረገ፡፡

ላለፉት ተከታታይ አመታት እምቦጭ በገዳሙ ማሳ ላይ ባደረሰው ጉዳት ገዳማውያን አባቶች ለከፋ ችግር መጋለጣቸው ይታወቃል፡፡ ይሄን የአባቶችን ችግር የሠሙት አቶ በላይነህ ክንዴ 50 ኩንታል የምግብ እህል ዛሬ ለአስተባባሪ የኮሚቴ አባላቱ አስረክበዋል፡፡ አቶ በላይነህ ወደ ፊትም ገዳሙን በቻሉት አቅም ለመደገፍና ለማገዝም ቃል ገብተዋል፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ የገዳሙን መቸገር የሰሙ ወገኖቻችን ማለትም 
1. ይገርማል ቻሌ
2. ዳንኤል ሀይሉ
3. አዝዋ ሆቴል 
4. አ/ር ገናነው
5. ሆምላንድ ሆቴል
6. ጃካራንዳ ሆቴል 
7. አቶ ኢብራሂም ሲራጅ
8. ሰናይት ንጉሴ
9. አቶ ሀይለ ሚካኤል እንይው
በጋራ ሆነው ለገዳሙ አባቶች እርዳታ የሚሆን 30 ኩንታል የምግብ እህል ለግሰዋል፡፡
ሁሉንም በእግዚአብሔር ስም አባቶችን ስላሰባችሁ እናመሰግናለን
ምንጭ፦ ተዋቸው ደርሶ

 

The post ለጣና ቂርቆስ ገዳም አባቶች የ80 ኩታል የምግብ እህል እርዳታ ተደረገ፡፡ appeared first on Bawza NewsPaper.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Trending Articles