Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

የዓለም የመጀመሪያዋ በጸሓይ ብርሃን ሃይል የምትሰራ መኪና

$
0
0

የዓለም የመጀመሪያዋ በጸሓይ ብርሃን ሃይል የምትሰራ መኪና በቀጣዩ ዓመት ለሽያጭ ትቀርባለች 
በኔዘርላንድ የሚገኘው የመኪና አምራች አዲስ በጸሐይ ብርሃን የምትሰራ መኪና ዲዛይን በማምረት በሚቀጥለው ዓመት ለገበያ እንደሚያቀርብ እና በኪራይ መልክ ለተጠቃሚዎች ሊያቀርብ መሆኑን አስታውቋል።

መኪናዎቹ ከጸሓይ ብርሃን የሚሰባስቡትን ሃይል ወደ ባትሪ በማስገባት ከ400 እስከ 800 ኪሎ ሜትር መጓዝ የሚችሉ መሆኑን ኩባንያው ገልጿል።

መኪናዎቹ አምስት ሰዎችን በአንዴ መያዝ የሚችሉ ሲሆን የጸሐይ ብርሃንን በመጠቀም የሚያገሸኘው ሃይል ለቤት አገልግሎትም ማዋል እንደሚቻል ተገልጿል።

ይሁንና የመኪናው ዋጋ የሚቀመስ አለመሆኑና ዋጋ ታክስን ሳይጨምር ከ119 ሺህ ይሮ ጀምሮ መሆኑ ተገልጿል ።

/Ethiopian Broadcasting Corporation/


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Trending Articles