Quantcast
Channel: Bawza
Browsing all 1835 articles
Browse latest View live

Ethiopia’s Benishangul-Gumuz could be one of the world’s great deposits of...

Traditional gold mining has long history in Ethiopia, with Ethiopian mines providing gold to the ancient Egyptian empire and possibly even King Solomon’s Mines and the Queen of Sheba. The Asosa zone is...

View Article


where is Ethiopia on the bases of EPRDF( “ኢትዮጵያ” የታለች)?

· “የቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ”?– “የዶ/ር ነጋሶ ኢትዮጵያ”?—”የደርግ ኢትዮጵያ”??? · መንግስትን፤ “ኢትዮጵያዊነታችንን” መልስልን —-ብለን ብንከሰውስ ? አያችሁልኝ … “የከፍታ ዘመን” በምኞት ብቻ እንደማይመጣ! አዲሱ ዓመት ገና ከመጥባቱ ከወደ ኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሰማናው ድንበር ተኮር ግጭት...

View Article


Ethiopia: Ten civilians killed by security forces in Merssa town, North...

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በመርሳ ከተማ ዛሬ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ የሀብሩ ወረዳ ፍርድ ቤት ኃላፊን ጨምሮ 10 ሰዎች መሞታቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ፡፡ መስሪያ ቤቶች እና ቤቶች መቃጠላቸውን፣ በፖሊስ ጣቢያ የነበሩ እስረኞችም «ማምለጣቸውን» ገልጸዋል፡፡ የከተማይቱ ነዋሪዎች...

View Article

Teddy Afro manager Getachew Manguday talks about Bahirdar concert

· የሙዚቃ ድግሱን 65 ሺህ ሰው ገደማ ታድሞታል · መላው የኢትዮጵያ ምድር አገራችን ነው · በሌላ ትልቅ ከተማ ቀጣይ ኮንሰርት ይኖረናል ብዙዎች በጉጉት ሲጠበቁት የነበረው “ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር” የተሰኘው የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የሙዚቃ ኮንሰርት፣ባለፈው ሳምንት እሁድ፣በባህርዳር ስታዲየም በስኬት...

View Article

China scientists clone primates using Monkey as a model

The world’s first genetically identical monkey clones have been created by Chinese scientists, who say they’ve broken barriers to human cloning. Scientists involved with the cloning say it is highly...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Effect of Facebook on our daily life

የወቅቱ ዋነኛ የመረጃ መቀባበያ እየሆነ የመጣው ግዙፉ የማህበራዊ ትስስር ገጽ ፌስቡክ ከበርካታ ጥቅሞቹ ባሻገር ከአጠቃቀም ጉድለት የተነሳ አካላዊ እና አዕምሯዊ ጉዳቶቹም እየጎሉ መጥተዋል። ለበርካታ ስአታት ፌስቡክ መጠቀም እንቅልፍ ከማሳጣት ባለፈ የማህበራዊ ግንኙነታችን እየሸረሸረ ነው የሚሉም በርካቶች ናቸው።...

View Article

Fast of Nineveh (ወይዘሮ ነነዌ እና ሽማግሌው ዮናስ)

በጥንት ዘመን በአንድ ትልቅ ሀገር ነነዌ የምትባል ወይዘሮ ትኖር ነበር፡፡ ቀድሞ እግዚአብሔርን በፍጹም ነፍሷ በፍጹምም ሀሳቧ ትወደውና ትፈራው ነበር፡፡ ቆይታ ግን እግዚአብሔርን መፍራት ይቅርና ከነመኖሩም ረሳችው፡፡ በዚህም የተነሣ ከኃጢአት ሁሉ ቆጥራ ሁሉንም ሠራቻቸው፡፡ ተይ የሚልም አልነበረም፤ ሁሉም እርሷን...

View Article

Ethiopia: A hero’s welcome to opposition leader Dr. Merera Gudina in Ambo town.

Former Addis Ababa University professor, the leader of an opposition party Oromo Federalist Congress (OFC) and  political prisoner recently released Dr. Merera Gudina welcomed by tens of thousands of...

View Article


” Final message of a Fox before going to die” (የቀበሮ ኑዛዜ): Addis admas

ቀበሮ መሞቻዋ ደርሶ በዱር አራዊት ፊት ትናዘዛለች፤ አሉ፡፡ “ወዳጆቼ ሆይ! እንግዲህ እኔ ከዚህ ዓለም መሰናበቴ ነው፡፡ ስለዚህ ጥቂት ቃላት ልናገር፤ አያ አንበሶ ጉልበት ባታበዛ ጥሩ ነው፡፡ እሜት ጦጢትም ብልጣ ብልጥነቱን አታብዢው! ዝንጀሮ ወሬ እያቀባበልክ፣ የዱር አራዊቱን እርስ በርስ አታባላቸው፡፡ ከርከሮ ቀን...

View Article


Study shows a compound called Curcumin in curry improved memory and mood

በእርድ ቅመም ውስጥ የሚገኘውና ምግብን ቢጫ ለማድረግ የሚረዳው ንጥረ ነገር(Curcumin ) የማስታወስ ችሎታን እና አዕምሯዊ መነቃቃትን እንደሚያሻሽል አንድ ጥናት አመላክቷል። በተለይም ከእርጅና ጋር በተያያዘ ለመርሳት ችግር የተዳረጉ ሰዎች እርድን በምግባቸው ውስጥ እያካተቱ ቢጠቀሙ የማስታወስ ብቃታቸው እንደሚሻሻል...

View Article

A new clinic working on sexual impotence and anti aging opened in Addis...

“ወንድ ታካሚዎች ቢጎርፉም እስካሁን ሁለት ሴቶች ብቻ ናቸው የመጡት” በስንፈተ ወሲብ በፀረ እርጅና፣ በውበትና ቁንጅና ማሻሻል ላይ አተኩሮ የሚሰራ “ዚኒያ” የተባለ ክሊኒክ በአዲስ አበባ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ክሊኒኩ የሚመራው ላለፉት 25 ዓመታት በዘርፉ ስፔሻላይዝድ አድርገው በአሜሪካ ሲሰሩ በቆዩት በትውልደ...

View Article

Ethiopia: Under home stay strike underway for three days in Woldia town,...

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ከተማ ለሳምንት የዘለቀው ግጭት ቀጥሎ ከጥር 21 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ከቤት ያለመውጣት አድማ እየተደረገ ነው፡፡ የንግድ ድርጅቶችና መንገዶች መዘጋታቸውን ከስፍራው የሚሰሙ ዘገባዎች ያሳያሉ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ አካላት ወደ ከተማው ሲገቡም ተስተውሏል፡፡...

View Article

Ethiopian-born Saudi billionaire Mohammed Hussein Al Amoudi to be released...

የሳዑዲ አረቢያ መንግስት በሙስና ወንጀል ጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ካዋላቸው ታላላቅ ቱጃሮች ገሚሶቹን መፍታት ጀምሯል፡፡ ከተለቀቁት መካከል ልዑል ወሊድ ቢን ጥላል ይገኙበታል፡፡ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ቱጃር ሼህ መሀመድ አላሙዲን ዛሬ አሊያም ነገ ሊፈቱ እንደሚችሉ ሪያድ ከሚገኙ የቅርብ የስራ ባልደረቦቻቸው ያገኘነው መረጃ...

View Article


Quick steps to Stop Anxiety (ጭንቀት ማስወገጃ ዘዴዎች)

በዓለማችን በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች የየዕለት ችግር እየሆነ የመጣው ጭንቀት በአንድ ጀምበር የምንላቀቀው ነገር ሳይሆን በሂደት በምናዳብረው የመፍትሄ እርምጃዎች የምናስወግደው ነው። ታዲያ ጭንቀትን እንዴት ማስወገድ ይቻላል? የሚለው ጥያቄም በብዙዎቻቸን አዕምሮ ውስጥ የሚመላለስ ጉዳይ ነው። ይህም ጭንቀትን ለማስወገድ...

View Article

Ethiopia, Egypt, and Sudan met today for Renaissance Dam Talk: VOA

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን መሪዎች በሦስትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ አዲስ አበባ — የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን መሪዎች በሦስትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ የተሳካ እና ውጤት የተገኘበት...

View Article


Super blue blood moon will grace the skies on the coming Wednesday: Daily mail

The event combines three unusual lunar events; a super moon, a blue moon and a total lunar eclipse It’s the third in a series of ‘super moons,’ when the moon is closer to Earth in its orbit – known as...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Water hyacinth and other weeds which threatened lake Tana: BBC

ተባባሪ ፕሮፌሰር አያሌው ወንዴ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የውሃ ሳይንስ መምህር እና ተመራማሪ ናቸው። በጣና ዙሪያ መወለዳቸውን የሚገልጹት ተባባሪ ፕሮፌሰር አያሌው ላለፉት 15 ዓመታትም በጣና ሐይቅ ላይ በግላቸውም ሆነ ከተማሪዎቻቸው ጋር የተለያዩ ምርምሮችን አድርገዋል። ሦስተኛ ዲግሪያቸውን በሐይቁ ዙሪያ ከመሥራታቸውም...

View Article


Amhara Regional Goverment pardons 2905 prisoners

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ ለ2905 ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጎላቸዉ እንዲለቀቁ ወስኗል። በአማራ ክልል የ598 ተጠርጣሪዎች ክስ ተቋረጠ፡፡ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወሰነው መሰረት በአማራ ክልል ክሳቸው የተቋረጠው ፣ በድምሩ 598 ክስ ሂደታቸው...

View Article

India: The hell of 21 million unwanted Girls

ሕንድ ውስጥ ያሉ ወላጆች ከሴት ልጅ ይልቅ ወንድ ልጅ እንዲኖራቸው ባላቸው ፍላጎት የተነሳ 21 ሚሊዮን የሚደርሱ ‘ያለተፈለጉ’ ሴት ልጆች በሃገሪቱ እንዳሉ አንድ የመንግሥት ሪፖርት አመለከተ። የሕንድ የገንዘብ ሚኒስቴር ያወጣው ሪፖርት እንደሚለው በርካታ ጥንዶች ወንድ ልጅ ለማግኘት ሲሉ መውለዳቸውን ይቀጥላሉ። ሪፖርቱን...

View Article

A 23-Year-Old Man Marries 38-Year-Old Woman

A newly married Chinese couple has been making waves on the internet for their unorthodox match- she is a wealthy 38-year-old mother of one, and he is a 23-year-old whose mother is only a year older...

View Article
Browsing all 1835 articles
Browse latest View live