Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Ethiopia, Egypt, and Sudan met today for Renaissance Dam Talk: VOA

$
0
0

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን መሪዎች በሦስትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡

አዲስ አበባ — የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን መሪዎች በሦስትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡

ውይይቱ የተሳካ እና ውጤት የተገኘበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡

አቶ መለስ ከውይይቱ ተገኘ የሚሉትን ውጤት በማብራራት ይጀምራሉ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

The post Ethiopia, Egypt, and Sudan met today for Renaissance Dam Talk: VOA appeared first on Bawza NewsPaper.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Trending Articles