Quantcast
Channel: Bawza
Browsing all 1835 articles
Browse latest View live

የእኛ ስሜት እና የቴዲ አፍሮ ቁስል ~አንድ እርምጃ ወደኋላ ሁለት እርምጃ ወደፊት! (ጌታቸው ሺፈራው)

የእኛ ስሜት እና የቴዲ አፍሮ ቁስል ~አንድ እርምጃ ወደኋላ ሁለት እርምጃ ወደፊት! (ጌታቸው ሺፈራው) ቴዲ አፍሮ ባህርዳር ላይ “ጃ ያስተሰረያል!”ን ዝፈንልን ተብሎ ሳይዘፍን ከመድረክ ወረደ፣ ሕዝብም ቅር ተሰኘ አሉ። ይህን ስሰማ በሁለቱም ጫማ ውስጥ ገብቼ አየሁት። የኮንሰርት ተሳታፊ እና ዘፋኙን ሆኜ! ሕዝብ...

View Article


Fire erupts at Washington DC around little Ethiopia (9th street, NW)

በዛሪው እለት 01/22/2018 ከቀኑ 2፡30 pm በዋሽንግተን ዲሲ በሊትል ኢትዮጽያ (9 ኛ ጎዳና) በተከሰተ የእሳት አደጋ  በሳሊኒ ላውንጅ እና ባር ላይ የንብረት አደጋ ተከስቷል፡፡  በዋሽንግተን ዲሲ የእሳት አደጋ ሰራተኞችም ባደረጉት እርብርብ አደጋው ወደ ለሎች ቤቶች እንዳይዛመት ከፍተኛ አስተዋፆ አድርገደዋል፡፡...

View Article


Teddy Afro new message after Bahirdar concert

ከአራት አመታት በኋላ በኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው የሆነው የሙዚቃ ድግሴ እጅግ ባመረ መልኩ ተጠናቋል ። የባህርዳር ህዝብ ወደ ከተማዋ ስገባ ካደረገልኝ አቀባበል ጀምሮ በነበረኝ ቆይታ ባሳዩኝ ፍቅርና ክብር እንዲሁም በተደረገልኝ መስተንግዶ ልቤ ተነክቷል- እወዳችዋለሁ ! የዝግጅቱ ዕለት ስቴዲየም ተገኝታችሁ የታደማችሁ...

View Article

UN High Commissioner for Human Rights Press briefing on Woldia massacre,...

We are extremely concerned by the use of force by security officials against worshippers celebrating the Ethiopian Orthodox festival of Epiphany this weekend that left at least seven people dead and a...

View Article

A book about the life story of the legendary musician Ali Bira is to be released

#Ethiopia- A book about the life story of the legendary musician Ali Bira is to be released soon. It is written both in Afaan #Oromo, #Amharic & English. According to the author of the book, Dr....

View Article


Interview with Artist Surafel Shiferaw “ሊጋባው በየነ” ማነው? VOA

“እንደኮራ ሔደ እንደተጀነነ ጠጅ ጠጣ ሲሉት ውሃ እየለመነ ሊጋባው በየነ” “ሊጋባው በየነ” ማነው ሊጋባው በየነ “እንደኮራ ሔደ እንደተጀነነጠጅ ጠጣ ሲሉት ውሃ እየለመነሊጋባው በየነ”“ሊጋባው በየነ” ማነው የሚል ጥያቄን አንስቶ ሱራፌል ሽፈራው ( @djphatsu )ድምፃዊው ግዛቸው ተክለማርያም...

View Article

What REALLY happens to your body when you don’t get enough sleep

While one restless night’s sleep is unlikely to cause health problems in the long term, consecutive nights of poor sleep can do more harm than many people realise. And if this is you you’re not alone,...

View Article

ችግሩን ከመሠረቱ ለመፍታት ስንት ወልድያ ያስፈልገናል? (ዳንኤል ክብረት)

የጸጥታ ኃይሎች በወልድያ ነዋሪዎች ላይ የፈጸሙት ግድያ በምንም ዓይነቱ መመዘኛ ከውግዘት የሚያመልጥ አይደለም፡፡ በአንድ በኩል ‹ጸረ መንግሥት ዝማሬ ያሰሙ ነበር›፣ በሌላ በኩል ደግሞ ‹ድንጋይ ይወረውሩ ነበር› የሚሉት ምክንያቶች የጸጥታ ኃይሎች በሕዝብ ላይ ጥይት እንዲተኩሱ የሚያበቁ ሕጋዊና ሞራላዊ ምክንያቶች...

View Article


”ወንድሜን በአምስት ጥይት በሳስተው ነው የገደሉት” BBC

በወልዲያ ከተማ በጥምቀት በዓል ማግስት የተከሰተውን ተቃውሞ ተከትሎ የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ በርካቶች ህይወታቸውን ማጣታቸው ይታወቃል። መንግሥት የሟቾች ቁጥር ሰባት ነው ቢልም ያነጋገርናቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ግን የሟቾችን እና የቁስለኞችን ቁጥር ከፍ ያደርጉታል። ከከተማዋ ነዋሪዎች እንደሰማነው ከሟቾቹ...

View Article


Drunk man tries to walk up the street |ሞቅታ መጨረሻው! በመጠጥ ደስታ ይገኛል ብላችሁ መጠን አትለፉ...

The post Drunk man tries to walk up the street |ሞቅታ መጨረሻው! በመጠጥ ደስታ ይገኛል ብላችሁ መጠን አትለፉ እንዲህ ትሆናላችሁ! appeared first on Bawza NewsPaper.

View Article

The secrete of Ethiopian book of Enoch

  ሁሉም ኢትየዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ የመፅሐፈ ሄነኖክ ሚስጥር ምንድነው? ለምንምዕራባውያን ከኢትዮጵያ መፅሐፋን ለመውሰድ ፈለጉ?ኢሉምናቲ በመፅሐፈ ሄኖክ እይታ ክፍል አንድ ……….. ለሁሉም እንዲዳረስ ሼር ማድረጉን ኮሜንት መስጠቱን አትርሱ ሁሉም ኢትየዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ የመፅሐፈ ሄነኖክ ሚስጥር ምንድነው?...

View Article

Deaths reported in Kobo town Northern Amhara region of Ethiopia

ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የቆቦ ከተማ ቀበሌ 01 ነዋሪ፤ ከትናንት ጀምሮ በነበረው ግጭት አንድ ታዳጊን ጨምሮ በርካቶች መገደላቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል። የሟቾችን ቁጥር በተመለከተ ያገኘናቸው መረጃዎች የተለያዩ ሲሆኑ ከሆስፒታል ምንጮች ለማረጋገጥ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም። እንደ ነዋሪዎች ከሆነ ግን ቢያንስ ሶስት...

View Article

Interview with a new Artist Nazret Hailemariam: VOA

በውጭ ሀገር እየኖሩ ሙዚቃ መስራት ይከብዳል ናዝሬት ኃይለማሪያም ስለ አዲሱ ነጠላ ዜማዋ ‘ናማ”፣ በውጭ እየኖሩ ሙዚቃ የመስራት ፈተናዎችን  ትነግረናለች። ቀጣዩን ቃለ ምልልስ ይከታተሉ:: በውጭ ሀገር እየኖሩ ሙዚቃ መስራት ይከብዳል በውጭ ሀገር እየኖሩ ሙዚቃ መስራት ይከብዳልየጋቢና እንግዳ ናዝሬት ኃይለማሪያም ስለ...

View Article


የቆቦ ህዝባዊ ተቃዉሞ፤ ግጭትና ግድያ: DW amharic

ሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ ለተቃዉሞ አደባባይ የወጡ የከተማ ነዋሪወች እና የፀጥታ ሀይሎች ተጋጭተዉ ከ አምስት በላይ ሰወች መሞታቸዉ ተገለፀ።ተቃዉሞዉ በወልደያ ከተማ የጥምቀት በዓልን ሊያከብሩ  በወጡ ሰዎች ላይ የተፈፀመዉን ግድያ ለማዉገዝ የተደረገ ነበር። Read more  The post የቆቦ ህዝባዊ ተቃዉሞ፤...

View Article

የወልድያን_ጭፍጨፋ አስመልክቶ #የኦነግ_መግለጫ

የወያኔ መንግስት የተለያዩ ሃይማኖት ተከታይ የኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ የሚያደርሰውን ግድያና ኣሰቃቂ ጉዳት ይበልጥ ኣጠናክሮ መቀጠሉን በወልደያ የጥምቀት በዓልን ለማክበር በተሰባሰቡ ዜጎች ላይ በፈጸመው ወንጀል ኣረጋግጧል። ስርዓቱ የጥምቀት በዓልን ለማክበር የተሰባሰቡ ምዕመናንን “የተቃውሞ ድምጽ ኣሰምታችኋል” በሚል...

View Article


The embattled prime minister, Hailemariam Desalegn, may soon resign: The...

LIFE in Maekelawi, a prison in Addis Ababa, the capital of Ethiopia, had a predictable rhythm. Three times a day, Atnaf Berhane and Befekadu Hailu were hauled from the dank, dark cell they nicknamed...

View Article

10 Things You should Know About the First World War

#1. A Global Scale War The war involved 30 nations from 1914- 1918. #2. War of production As nations struggled to get enough men and equipment for their armed forces, it turned into a war of production...

View Article


Ethiopia: Oromia Regional Government pardons 2345 Political prisoners

የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለ2 ሺህ 345 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል። ለህግ ታራሚዎቹ ይቅርታ ያደረጉት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ መሆናቸውን የቢሮው ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ገልፀዋል። ይቅርታ ከተደረገላቸው የህግ ታራሚዎች...

View Article

Trump proposes 1.8 million citizenship to undocumented people

የትራምፕ አስተዳደር ሁለት ሚሊዮን ለሚጠጉ በሃገሪቱ ለሚገኙ ሰነድ ለሌላቸው ስደተኞች የአሜሪካ ዜግነትን ለመስጠት እቅድ አዘጋጀ። ለእነዚህ ሰዎች ዋይት ሀውስ ዜግነት የሚሰጠው በአወዛጋቢው የሜክሲኮ ድንበር ላይ አጥር ግንባታ በጀት የሚመደብ ከሆነ በምላሹ ነው። ከፍተኛ የትራምፕ አማካሪዎች እዚህ ወሳኔ ላይ የደረሱት...

View Article

Controversy Between the Oromia regional government and the Federal Government...

የኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን የሚገኘውንና የፌዴራል መንግሥት ተቋም የሆነውን የቂንጢቻ ታንታለም ማዕድን ማምረቻ መዝጋቱ በክልሉና በፌዴራል መንግሥት መካከል ውዝግብ ፈጠረ፡፡ የማዕድን ማምረቻው እንዲዘጋ የተወሰነው በአካባቢውና በማኅበረሰቡ ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው በሚል ምክንያት ቢሆንም፣ ዋና ምክንያቱ ግን...

View Article
Browsing all 1835 articles
Browse latest View live