በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ከተማ ለሳምንት የዘለቀው ግጭት ቀጥሎ ከጥር 21 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ከቤት ያለመውጣት አድማ እየተደረገ ነው፡፡ የንግድ ድርጅቶችና መንገዶች መዘጋታቸውን ከስፍራው የሚሰሙ ዘገባዎች ያሳያሉ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ አካላት ወደ ከተማው ሲገቡም ተስተውሏል፡፡
The post Ethiopia: Under home stay strike underway for three days in Woldia town, North Wollo Zone, Amhara Region appeared first on Bawza NewsPaper.