በእርድ ቅመም ውስጥ የሚገኘውና ምግብን ቢጫ ለማድረግ የሚረዳው ንጥረ ነገር(Curcumin ) የማስታወስ ችሎታን እና አዕምሯዊ መነቃቃትን እንደሚያሻሽል አንድ ጥናት አመላክቷል። በተለይም ከእርጅና ጋር በተያያዘ ለመርሳት ችግር የተዳረጉ ሰዎች እርድን በምግባቸው ውስጥ እያካተቱ ቢጠቀሙ የማስታወስ ብቃታቸው እንደሚሻሻል የካሊፎርኒያ ሎስ አንጀለስ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ገልፀዋል።
The post Study shows a compound called Curcumin in curry improved memory and mood appeared first on Bawza NewsPaper.