Quantcast
Channel: Bawza
Browsing all 1835 articles
Browse latest View live

ሀብተ ሥላሴ –ሀብተ ቱሪዝም

‹‹እንደ ብዙዎቹ ታላላቅ የሥራ መስኮች ሁሉ አቶ ሀብተ ሥላሴን ከቱሪዝም ሙያ ጋር ያገናኛቸውና ከዚህ ዓለም በሞት እስከተለዩበት ቀን ድረስ ከመስኩ ጋር ያቆራኛቸው አንድ አጋጣሚ የሚያስገርም ነበር፡፡ እርሱም በወቅቱ የሥራ ሚኒስትር ከነበሩት ከልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ጋር በመንግሥት ሥራ አውሮፓን በመጎብኘት ጋር...

View Article


አሸንዳ

የአሸንዳ በዓል አከባበር ቅድመ ስርዓት የራሱ የሆነ ቅድመ ዝግጅት አለው። ይህም እንደየአካባቢው ሁኔታ ይለያያል። አንዳንድ አካባቢዎች ከአንድ ወር በፊት፤ በአንዳንድ አካባቢዎች በተለይ ወደ ገጠሩ ደግም ከበዓሉ ሁለት ሳምንት አስቀድሞ ቅድመ ዝግጅቶች ይጀምራሉ። በቅድመ ዝግጅቱ ወቅት የበዓሉ ዋና ተዋናይ ልጃገረዶች...

View Article


ሻምበል አበበ ቢቂላ

ሻምበል አበበ ቢቂላ ለኢትዮጵያና ጥቁር አፍሪካ የመጀመሪያውን የኦሊምፒክ ማራቶን ወርቅን ከዓለም ክብረ ወሰን ጋር ያስገኘ ኢትዮጵያዊ ከመሆኑም ሌላ በሮማ የኦሊምፒክ ውድድር በባዶ እግሩ ሮጦ በማሸነፉ፤ በተከታዩ የቶክዮ ኦሊምፒክ የራሱን የዓለም ክብረ ወሰን በማሻሻል ለሁለተኛ ጊዜ የወርቅ ሜዳይ በመሸለሙ ታሪካዊና...

View Article

ከሠላሳ ዓመት በፊት ኤፍሬም ታምሩ ከጋዜጠኛ ህሊና ተፈራ ጋር

ከሠላሳ ዓመት በፊት ኤፍሬም ታምሩ ከጋዜጠኛ ህሊና ተፈራ ጋር#BawzaEthiopianNewsPaper Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Monday, August 21, 2017 The post ከሠላሳ ዓመት በፊት ኤፍሬም ታምሩ ከጋዜጠኛ ህሊና ተፈራ ጋር appeared first on Bawza...

View Article

ጎጃሜ ቡዳ ነው ተጠንቀቁት

ግዴላችሁም ይሄ ህዝብ ከሚዘፈንለትም በላይ ነው።ጎጃሜ ከሚገጠምለትም፣ከሚጻፍለትም የላቀ ምስኪን ነው።የምር የዋህ ነው፤ከወደደህ ከልቡ ነው [ከደረስክበትም ላይታገስህ ይችላል]። ከኣምስት ኣመታት በፊት ለጎጃም የነበረኝ ምስል ግን ኣሁን ከማወራው በተቃራኒ ነበር። ኣንድ ድግሪ ለማግኘት ኣባይን እንድሻገር በትምህርት...

View Article


ባለ ዋሽንቱ

ባለ ዋሽንቱ#BawzaEthiopianNewsPaper Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Monday, August 21, 2017 The post ባለ ዋሽንቱ appeared first on Bawza NewsPaper.

View Article

የትከሻ ህመምን እንዴት ማስታገስ ይቻላል?

በአብዛኛው ከአቀማመጥ ጋር በተያያዘ የትከሻ እና ጀርባ ህመም በተደጋጋሚ ሲከሰት ይስተዋላል። የትከሻ ህመም ደግሞ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥም የሚያጋጥም ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የተለመደ አይነት ችግር ነው። በአብዛኛው ኮምፒውተር ላይ እና መሰል መገልገያዎች ላይ የሚጽፉ ከሆነ ከዚህ ችግር ጋር ተያይዞ ለሚፈጠር...

View Article

ያጀብህ እንባዬ

ናፍቆቴ!! ‹‹ደህና ሁኝ ልትለኝ ቆመሃል ከፊቴ? ቁርጥ መሆኑ ነው አንተም የመሄድህ እኔም የመቅረቴ፡፡ እንዲህ ከሆነማ! ስንሰነባበት ከአንገት ከደረትህ ያፈሰስኩት እንባ፣ አጅቦ ያድርስህ ሀገርህ እስክትገባ፡፡ አንተ የሰው ሀገር ሰው ከቶ ሳላስብህ ሳላልምህ ደርሰህ፣ የልቤን ስብራት በፍቅርህ ጠግነህ፣ የጨለማ ህይወቴን...

View Article


Message from Yehunie Belay |የባህሉ ፈርጥ አገሩን ባህልና ወጉን አጥባቂው ብርቅዬው አርቲስት ይሁኔ በላይ...

ቀረብ ብለው ዝግጅቱን ለመከታተል የመቀመጫ ትኬቱን ዛሬውኑ ከታች ሊንኩን በመጫን ሪዘርቭ ያድርጉ !http://bit.ly/YehBebbj 202᎐387_9302 Saturday, September 9th Yehunie Belay live at #BethesdaBlues. Snag your tickets here —>...

View Article


የጎጃም ፍከራና ሽለላ!

የጦሩ ዳኛ የጦሩ ጌታ ደም የለመደው ሸበልበረንታ  ከእነብሴም ምድር ከነማይ ተርታ ወዲያ ከጎንጂ ወዲህ ከጎንቻ ተትረፍርፎለት አጣማጅ አቻ ፎክሮ ገዳይ ብቻ ለብቻ።  ሮብ ገበያ ስናን ከጮቄዉ  ደብረ ኤልያስ ደምበጫ አረቄዉ ሀሞተ ኩሩዉ ደጋዳሞቴዉ  ሲሻዉ በቀለም ሲሻዉ ባልቢኑ የሚሸነግል መሀል አገዳ ለያይቶ ‘ሚጥል።...

View Article

ስደት አይኑ ይጥፋ!

ስደት አይኑ ይጥፋ! በጣሊን ሀገር ሮም ዉሰጥ በሊቪያና በተለያዩ ቅጣጫ ወደ ሃገሪቱ የገቡትን ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች የኢጣሊያን መንግስት ተቀብሎ መኖሪያ ሰጥቶ ካስቀመጣቸዉ 800 መቶ የሚሆኑ የተለያዩ ሀገር ዜጎች ለአራት ዓመት ከኖሩበት ቦታ ለቃችሁ ዉጡ በማለት በሌሊት በመምጣት ከቤት አስወጥተዉ ሜዳ...

View Article

እናታችን የት ናት?! |ከእውቁ አብርሃም ወልዴ

እቺኮ ሌላ ናት፤ ሁሉም እኔ ነኝ ልክ ~አውቃለሁ ሚልባት፣ ብሽሽቅ የሚያሸት~ ብሽቅ የሚያብብባት፣ ስድብ የሚነግስ ~ተንኮል የሚያምርባት፣ እቺኮ ሌላ ናት፤ መለያየት መፍትሄ~ ጠብ ራብ የሆናት፣ ስርቆት የሚከብር~ እውነት የሚያፍርባት፣ ጠብ ከፍቅር ቀሎ~ ነብስ የሚረግፍባት፣ እቺ እገር ሌላ ናት፤ የዘር ችርቻሮ ~ ንግድ...

View Article

Ethiopian Day September 3,2017 Presented by Ethiopian Community Center in...

Ethiopian Day September 3,2017 Presented by Ethiopian Community Center in Downtown Silver Spring Maryland ኢትዮጵያን አዲስ እመት Sep 3rd እሁድ በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ ልጆቻችሁን በመያዝ መጥታችሁ እብረን በጋራ እናክብር ! ኢትዮጵያ በክብር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Self-Driving Trucks

Tractor-trailers without a human in the driver’s seat will soon barrel onto roadways close you. What will this mean for the country’s 1.7 million truck drivers? Availability: 5 to 10 years Roman...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Paying with Your Face

Face-detecting systems in China now authorize payments, provide access to facilities, and track down criminals. Will other countries follow? Not long after strolling through the entryway at Face++, a...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Reversing Paralysis

Scientists are making remarkable progress at using brain implants to restore the freedom of movement that spinal cord injuries take away. The French neuroscientist was viewing a macaque monkey as it...

View Article

Ethiopia : የቴዲ አፍሮን “ኢትዮጵያ” በፌደራል ማርሽ ባንድ – Teddy Afro “Ethiopia” by...

Ethiopia : የቴዲ አፍሮን “ኢትዮጵያ” በፌደራል ማርሽ ባንድ – Teddy Afro “Ethiopia” by Ethiopian Federal Marsh Band Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Tuesday, August 29, 2017 The post Ethiopia : የቴዲ አፍሮን “ኢትዮጵያ”...

View Article


Yehunie Belay “ANTUYEWA”| Live Video In Rochester, NY.

Yehunie Belay “ANTUYEWA” | Live Concert In Rochester, NY. The post Yehunie Belay “ANTUYEWA” | Live Video In Rochester, NY. appeared first on Bawza NewsPaper.

View Article

የጣና ሐይቅ አሳዛኝ እጣፈንታ በአካባቢው ነዋሪዎችና ምሁራን አንደበት!

TANA? | የጣና ሐይቅ አሳዛኝ እጣፈንታ! የጣና ሐይቅ አሳዛኝ እጣፈንታ ! Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Thursday, August 31, 2017 The post የጣና ሐይቅ አሳዛኝ እጣፈንታ በአካባቢው ነዋሪዎችና ምሁራን አንደበት! appeared first on Bawza NewsPaper.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Galaxy Note 8: Samsung’s phoenix phone?

There’s a great deal riding on the Samsung Universe Note 8’s polished, bended shoulders, two back cameras and advanced S Pen stylus. The Cosmic system Note 8 needs to wash away the awful taste of a...

View Article
Browsing all 1835 articles
Browse latest View live