Quantcast
Channel: Bawza
Browsing all 1835 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

A Poem for Ethiopia By Andrew Laurence

Share In light of the ongoing political crisis in Ethiopia and the Black Lives Matter protests in America, I am reminded of the famous poem “Ode to Ethiopia” by one of the greatest and most...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማሕፀን ጫፍ ካንሰር ለምን?

በኢትዮጵያ የተለያዩ የካንሰር ሕመሞች በተለይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ  መታየት ጀምረዋል፡፡ ከዚህ በፊት ችግር ያልነበሩ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችም በአገሪቱ የጤና ሥርዓት ላይ ጫና ፈጥረዋል፡፡ በተለይ ከአመጋገብ፣ ከአኗኗር ዘይቤና ከባህሪ ጋር በተያያዘ በከተማ አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች በካንሰር የመጠቃት እድላቸው እየሰፋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ2070 የሰው ልጅ አማካይ የመኖሪያ እድሜ 125 ዓመት ይሆናል

አሁን ላይ አንድ ሰው እድሜው 100 ዓመት ውስጥ ከገባ ከፍተኛ እድሜን ያስቆጠረ ተደርጎ ይወሰዳል። ተመራማሪዎች ግን በሁለት የትውልድ ዘመን ውስጥ የሰው ልጅ አማካይ የመኖሪያ እድሜ እስክ 125 ዓመት ሊደርስ ይችላል ብለዋል። እስካሁን በዓለማችን ላይ በርዝመቱ በክብረ ወሰን የያዘው እድሜ የ122 ዓመት ሲሆን፥ ክብረ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አጼ-ቴዎድሮስ-በኢትዮጵያ-ኪነ-ጥበብ-ውስጥ

ቴዎድሮስ የደራሲያንን፣ የኪነ-ጥበብ ስዎችን ቀልብ ለምን በቀላሉ ገዙት? የሚሉ ልዩ ልዩ ጥያቄዎች ቀርበውልኛል። ሁሉንም መመለስ አልችልም። ነገር ግን ቴዎድሮስ በኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ አለም ውስጥ የጀግንነት እና የትራጄዲ ጥበባት ማሣያ ሆነው ብቅ ያሉበትን ሁኔታ በተመለከተ ከዚህ  በፊት በልዩ ልዩ አጋጣሚዎች...

View Article

The singularity of its cultural landscapes Ethiopia

  Noted for the singularity of its cultural landscapes, Ethiopia produces food, music and art that bears little resemblance to anywhere else in the world – as well, more familiarly as some of the most...

View Article


Yehunie Belay -TANA |ጣና | NEW ETHIOPIAN MUSIC 2017 (Official Video)

    The post Yehunie Belay -TANA | ጣና | NEW ETHIOPIAN MUSIC 2017 (Official Video) appeared first on Bawza NewsPaper.

View Article

Made in Ethiopia: Fashion’s Next Sourcing Hub?

ADDIS ABABA, Ethiopia : All is not what it appears in the Ethiopian capital. Had you neglected to see the little group of men wearing hard caps talking about ‘lean assembling,’ you may have mixed up a...

View Article

ስለጀግናዉ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ /አባ ኮስትር/ ታሪክ ምን ያህል ያዉቃሉ? ታሪኩን በአጭሩ እናስተዋዉቀዎ!

በላይ ዘለቀ ከመኳንንትና ቤተ መንግስት አካባቢ ከኖሩ ሰዎች የተገኘ እንጅ በግብርና ስራ ከተሰማራ ቤተሰብ የወጣ ሰዉ አልነበረም፡፡ የበላይ ዘለቀ አያት ላቀዉ አጌ በአጼ ምኒሊክ መንግስት የቦረና ገዥ ነበሩ፡፡ የእርሳቸዉ ልጅ ባሻ ዘለቀ ላቀዉ ቤተ መንግስት ነዋሪና የልጅ ኢያሱ አንጋች ነበሩ፡፡ ወ/ሮ ጣይቱ አሰኔ የባሻ...

View Article


በለንደን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አገኘች

https://bawza.com/wp-content/uploads/2017/08/Almaz_Ayana.mp4 Video Source: Olympic  በለንደን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አገኘች፡፡ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ውድድር አትሌት አልማዝ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ከአባባ ኮሚኩ እስከ አባባ ተስፋዬ” አባባ ተስፋዬ ከባውዛ ጋዜጣ ጋር እእአ በ2013 ያደረጉት ቃለ ምልልስ

አባባ ተስፋዬ ከባውዛ ጋዜጣ ጋር እእአ በ2013 ያደረጉት ቃለ ምልልስ!  የፈረንሳይ ት/ህርት ቤት ውስጥ ገባሁ አሁን ኮከበጽባህ ይባላል፡፡ አባቴ አቶ መንበረ ወርቅ ለሚባሉ ሰው አደራ ሰጥተውኝ ሄዱ በኋላ ጣሊያን ወደ ሀገራችን ገባ፡፡ ባውዛ፡- አባትዎም በወቅቱ ለትምህርት ንቃት ነበራቸው ማለት ነው? አባባ ተስፋዬ፡-...

View Article

Saturday, September 9th 2017 | Starring Yehunie Belay live at “BethesdaBlues”

Saturday, September 9th Yehunie Belay live at#BethesdaBlues. Snag your tickets here —>Click The post Saturday, September 9th 2017 | Starring Yehunie Belay live at “BethesdaBlues” appeared first on...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን !

ከ Ephrem Mekonene:  ቡሄ ቡሄ! ትውፊቱ፦ ቡሄ ቡሄ ማለት ብራ፣ ብርሃን፣ ደማቅ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት በዓል የሚዘከርበት እና ለበዓሉም ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል በማለት የቡሄ በዓል እንላለን፡፡ ወቅቱ የክረምት ጨለማ አልፎ የብርሃን ወቅት፤ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት...

View Article

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! “…..ይህ የቀኝ አዝማች ምስጋናው የህይወት ታሪክና የቅኔን ስብስብ የያዘ መጽሐፍ የ20ኛውን ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ በተለይም የፖለቲካና የስነ~ቃል ታሪክ ለሚያጠኑ ተመራማሪዎች ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ የታመነ ነው። ብዙም ባልተዳሰሰውና በውል ባልተጠናው የስነ~ቃልና የትውፊታዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የድብርት ስሜት ምልክቶች

ጭንቀት፣ ድብርት፣ የፍርሃትና ብቸኝነት ስሜት አልፎ አልፎ የሚከሰት አጋጣሚ መሆኑን የስነ ልቦና ባለሙያዎች ይናገራሉ። ይህ ስሜት በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት እንደመሆኑ መጠን በተለያዩ ጊዜያቶች በዚህ ስሜት የመጠቃት እድሉ ይኖራል። የአለም የጤና ድርጅት መረጃ ደግሞ ላይ 350 ሚሊየን የሚጠጋ ሰው በድብርት ስሜት...

View Article

ኮሜዲያን እንግዳ ዘር ነጋ

https://bawza.com/wp-content/uploads/2017/08/Ethiopian-Comedy-By-Engeda-Zer.mp4 The post ኮሜዲያን እንግዳ ዘር ነጋ appeared first on Bawza NewsPaper.

View Article


ሎሚ ብወረውር የቅዳሜ የሙዚቃ ግብዣችን አርቲስት ዘነበች ታደሰ(ጭራ ቀረሽ)

ሎሚ ብወረውር የቅዳሜ የሙዚቃ ግብዣችን – አርቲስት ዘነበች ታደሰ(ጭራ ቀረሽ)#BawzaEthiopianNewsPaper Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Saturday, August 19, 2017 The post ሎሚ ብወረውር የቅዳሜ የሙዚቃ ግብዣችን አርቲስት ዘነበች ታደሰ(ጭራ ቀረሽ)...

View Article

ባላገሯ በአሜሪካ

The post ባላገሯ በአሜሪካ appeared first on Bawza NewsPaper.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቤትሆቨን –የሙዚቃው ፀሐይ

በልባችን ትልልቅ ስም፣ በመጽሐፍት ውብ ታሪክ የተፃፈላቸው የየዘርፉ ጠቢባን፣ እንደኛው እናት አምጣ የወለደቻቸው ሥጋ ለባሾች መሆናቸው፣ ነገ ለሁላችንም ተስፋ ሰጥቶ ያተጋናል፡፡ ስለዚህም ያንዱ ታላቅ ሰው ታሪክ በየልቦቻችን ተዘርቶ ሌሎችንም ይፈጥራልና ታሪክ መኖሩ ደግ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ያንዳንዱ ሰው ስም በሠፈሩ፣...

View Article

የዘመን አቆጣጠር

ባሕረ ሐሳብ ማለት ምን ማለት ነው? ባሕረ ሐሳብ ማለት ቁጥር ያለው ዘመን ማለት ነው፡፡ በሌላ አገላለጽም የሐሳብ ባሕር ማለት ነው፡፡ በዓላት እና አጽዋማትን ለማውጣት የመደመር፣ የመቀነስ፣ የማባዛት ስሌትን ብቻ ሳይሆን ሐሳበ ፀሐይን፣ ሐሳበ ወርኅን፣ ሐሳበ ከዋክብትን ሐሳበ ዐበቅቴን ወዘተ አጠቃሎ የያዘ እንደ ባሕር...

View Article

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የትዊተር ጽሁፋቸው ከ3.2ሚ. በላይ ላይኮችን አግኝቷል

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በቨርጂኒያ ግዛት በምትገኘው ቻርሎቴስቪል ከተማ የነጮች የበላይነት አራማጆች ከፈጠሩት የዘረኝነት ግጭትና ብጥብጥ ጋር በተያያዘ በትዊተር ድረገጽ ላይ ያስተላለፉት አጭር ጽሁፍ፣ 3.2 ሚሊዮን ላይኮችን በማግኘት፣ በትዊተር ድረገጽ ታሪክ ከፍተኛውን...

View Article
Browsing all 1835 articles
Browse latest View live