Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

ሻምበል አበበ ቢቂላ

$
0
0

ሻምበል አበበ ቢቂላ ለኢትዮጵያና ጥቁር አፍሪካ የመጀመሪያውን የኦሊምፒክ ማራቶን ወርቅን ከዓለም ክብረ ወሰን ጋር ያስገኘ ኢትዮጵያዊ ከመሆኑም ሌላ በሮማ የኦሊምፒክ ውድድር በባዶ እግሩ ሮጦ በማሸነፉ፤ በተከታዩ የቶክዮ ኦሊምፒክ የራሱን የዓለም ክብረ ወሰን በማሻሻል ለሁለተኛ ጊዜ የወርቅ ሜዳይ በመሸለሙ ታሪካዊና ዝነኛ ለመሆን አብቅቶታል።

Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Monday, August 21, 2017

ሻምበል አበበ ቢቂላ ለኢትዮጵያና ጥቁር አፍሪካ የመጀመሪያውን የኦሊምፒክ ማራቶን ወርቅን ከዓለም ክብረ ወሰን ጋር ያስገኘ ኢትዮጵያዊ ከመሆኑም ሌላ በሮማ የኦሊምፒክ ውድድር በባዶ እግሩ ሮጦ በማሸነፉ፤ በተከታዩ የቶክዮ ኦሊምፒክ የራሱን የዓለም ክብረ ወሰን በማሻሻል ለሁለተኛ ጊዜ የወርቅ ሜዳይ በመሸለሙ ታሪካዊና ዝነኛ ለመሆን አብቅቶታል።

The post ሻምበል አበበ ቢቂላ appeared first on Bawza NewsPaper.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Trending Articles