Ethiopian trade system and position of Lemma Megerssa team: Ermias Legesse
የንግድ ስርአቱና “የቲም ለማ” ግኝት! #1: መግቢያ በአቶ ለማ መገርሳ ሊቀመንበርነት የሚመራው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በአዳማ የ10 ቀን ዝግ ስብሰባ ለማድረግ ተቀምጧል። በዚህ ስብሰባ ላይ የተለያዩ ድርጅታዊ፣ ክልላዊ፣ አገራዊ እና አለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በመመርመር ታላላቅ ውሳኔዎችንና የቀጣይ አቅጣጫዎችን...
View ArticleBekele Gerba and three others sentenced for six months more in jail for...
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች ተከሳሾች ዛሬ በዋለው ችሎት ተጨማሪ የስድስት ወር እስራት ቅጣት ተጣለባቸው። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ የወንጀል ችሎት ተከሳሾቹ ስማቸው ሲጠራ ባለመነሳታቸውም ፍርድ ቤቱን አላከበራችሁም በሚል ነው ይህንን ውሳኔ...
View ArticleThe Major problem of the Ethiopian Goverment is the lack of communication...
በአገሪቱ ተከስቶ የነበረውን ቀውስ መቋቋም ቢቻልም መንግሥት በኮሙዩኒኬሽን ቀውስ መቸገሩን አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ዓርብ ጥር 25 ቀን 2010 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ እንደተናገሩት፣ ተከስቶ የነበረውን ድርቅ መቋቋም ቢቻልም እንኳ፣ አገሪቷ...
View ArticleHow much do you know about Cancer?
ዓለም የካንሰር ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ በአውሮፓውያኑ የካቲት 4 ይከበራል። አላማውም በዓለማቀፍ ደረጃ ላይ መንግስትን እና ግለሰቦች ስለ ካንሰር ያላቸውን ግንዛቤ በማሳደግ በየዓመቱ በሚሊየን በሚቆጠሩ ሰዎች ላይ ሊከሰት የሚችል ሞትን መከላከል ነው። በዚህም ሲ ጂ ቲ ኤን “ስለ ካንሰር ምን ያህል ያውቃሉ?”...
View ArticleEritrean Origin Tiffany Haddish on Oscar nomination 2018 night
በአባቷ ኤርትራዊ የሆነችው ቲፋኒ ሓዲሽ_ከብዙ ስህተቶቿ ጋር የደመቀችበት ምሽት!!” ★ ★ ★ ★ …… በአባቷ ኤርትራዊ የሆነችው “ቲፋኒ ሓዲሽ” ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የዝና ዛር ቆሞላታል ማለት ይቻላል። እዚህ ጋር ኤርትራዊያን ወዳጆቼ አንጀባ ቢጤ እንደታየባቸው ደመነብሴ ስለነገረኝ፣ የቲፋኒን ዘር ለኢትዮጵያዊያንም...
View ArticleMarriage request through Facebook based on true story
መጀመሪያ የትዳር አጋሬ ጋር በብዙ ነገር ስላልተስማማን ፍቺ የፈጸምነው የዛሬ ስድስት ወር አካባቢ ነው፡፡ የዛሬ ዐሥር ዓመት በቃል ኪዳን የተጋባነው ግን ትዳራችንን በጋራ ልናጸና ነበር፤ ቆይተን ደግሞ የአንድ ሰው ብቻ ኃላፊነት አስመሰልነው፡፡ “ባልና ሚስት አንድ አካል ናቸው” የሚለው በስህተት የተነበበ መሰለን፡፡...
View ArticleOromia people’s democratic organization (OPDO) concluded Adama’s10 days meeting
OPDO central committee concluded its 10 days meeting in Adama by making decisions on different issues. According to Fana broad casting corporate, the party replaced 14 members represented in EPRDF...
View ArticleWho is accountable for the death of civilians by security persons?: VOA
አቶ ቁምላቸው ዳኜ፣ አቶ ሙሉጌታ አረጋዊና ዶ/ር አወል አሎ ። በኢትዮጵያ ለሰልፍና ለተቃውሞ አደባባይ የሚወጡ ሰዎች ሲገደሉ እንዲሁ በሰልፉ ላይ ተሳታፊ ሳይሆኑ በተባራሪ የሚገደሉ ሰዎችን በተመለከተ ገዳዮቻቸው ሊጠየቁበት የሚችሉበት ሕግ አለ ወይ? ካለስ በምን መልኩ ሊጠየቁ ይችላሉ? የሚሉና ሌሎች ጥያቄዎችን ይዛ...
View ArticleOromia people’s democratic organization (OPDO) central committee press release
የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ የተጀመረው የለውጥ ጉዞና የወደፊት አቅጣጫ ለ10 ቀናት ዝርዝር ግምገማ በማድረግ ዛሬ ማምሻዉን በስኬት አጠናቋል። ግንባራችን ኢህአዴግም በጥልቅ ለመታደስ የጀመረውን ንቅናቄ ዳር ለማድረስበቅርቡራሱን ገምግሞ አቅጣጫ ማስቀመጡ የሚታወስ ሲሆን ከግምገማው...
View ArticleAtse Tewdros sculpture erected in Debre Tabor town, South Gondar, Amhara...
የደብረታቦር ዩኒቨርስቲ ያሰራው የአፄ ቴዎድሮስ ሀውልት በደብረታቦር ከተማ መሀል አደባባይ በይፋ ዛሬ #ጥር 29/2010ዓም በደማቅ ሁኔታ ተመርቋል። በቦታው ላይ ላልነበራችሁ ሁሉ ይችን አጭር ቪዲዮ ተጋበዙልን። የአፄ ቴዎድሮስ ሀውልት በደብረ ታቦር ከተማ የደብረታቦር ዩኒቨርስቲ ያሰራው የአፄ ቴዎድሮስ ሀውልት...
View ArticleMonks in the monasteries worried about Lake tana
በጣና ሐይቅ ላይ ያንዣዘብበውን አደጋ ለክፍላተ ዘመናት ያህል ኃይማኖታዊ፣ ታሪካዊ እንዲሁም ባህላዊ ቅርሶችን ጠብቀው ባቆዩት ገደማት እና አብያተ ክርስትያናት የሚያገለግሉ መነኮሳት እና መናንያን እንዳሳሰባቸው ገልፀዋል።። በሐይቁ ባሉ ደሴቶች ከአስራ አምስት ሺ ሕዝብ በላይ ይኖራሉ። ደሴቶቹ የበርካታ ገዳማትና አብያተ...
View ArticleIndian authorities say, unlicensed Doctors with a messy syringe tainted...
The unqualified practitioner doctors made an offer his patients couldn’t turn down: medical cures for 10 Indian rupees, or less than two dimes. Presently many patients in northern India are bearing...
View ArticleAmbassador Susanna Moorehead met Dr. Merera Gudina at the British Embassy,...
British Embassy, addis ababa today released in their Facebook page as the ambassador met with the opposition leader Dr. Merara Gudina to discuss the current political condition in Ethiopia and ways in...
View ArticleCleaning our lungs with 72 hours
በርካታ ሲጋራ አጫሾች ለተለያዩ በሽታዎች ይጋለጣሉ፤ ከምንም በላይ ግን ሲጋራ የሚጎዳው ሳንባችንን ነው። ጥቂት የማይባሉ ሲጋራ የማያጨሱ ሰዎችም ሳንባቸው ሲጎዳና ለህመም ሲዳረጉ ይስተዋላል። እኛም በ72 ስዓታት ወይንም በሶስት ቀናት ሳምባችንን ንፁህ እና ጤናማ ለማድረግ የሚረዱ ነጥቦችን እንጠቁማችሁ። ቀጥለን...
View ArticlePalestinian businessman who lived for 40 years in US deported to Jordan
The US Immigration and Customs Enforcement organization (ICE) has expelled Palestinian agent Amir Othman to Jordan. Experts captured the Othman, who had lived in the US for a long time, a month ago in...
View ArticleDiscussion on Traditional beliefs in North wollo, Amhara Region: A must watch
ባዕድ አምልኮ እና መዘዙ-በአማራ ቴሌቪዥን ባዕድ አምልኮ እና መዘዙ-በአማራ ቴሌቪዥንባህርዳር፡ጥር 29/2010 ዓ/ም(አብመድ) Posted by Amhara Mass Media Agency on Monday, February 5, 2018 The post Discussion on Traditional beliefs in North...
View ArticleEthiopia’s Federal Court hands six more months in scorn of court
he government high court fourth criminal seat has today condemned four litigants in the record name of Gurmesa Ayano et.al to six more months in prison in “hatred of court”. This is the second time the...
View ArticleEthiopia pardons 746 suspects and detainees, including Eskindr Nega and...
The Federal Attorney General of Ethiopia today pardons a sum of 746 suspects and detainees, including Eskindr Nega and Andualem Arage. Around 417 of the absolved detainees are government detainees...
View ArticleUN Secretary-General Names Dereje Wordofa as UNFPA Deputy Executive Director
UN Secretary General António Guterres yesterday designated Dereje Wordofa of Ethiopia as Deputy Executive Director (Program) of the United Nations Population Fund (UNFPA).He will succeed Natalia Kanem...
View ArticleThe Oromo Federalist Congress Sees Opening as Ethiopian Government Vows Changes
An Ethiopian opposition party whose administrator was liberated after over a year in jail intends to venture up its movement as the Horn of Africa country’s administration promises more noteworthy...
View Article