Quantcast
Channel: Bawza
Browsing all 1835 articles
Browse latest View live

ሸጉ |ጉራጊኛ | Daniel Tadesse performs at the Ethiopian New Years 2010 event Sept...

The post ሸጉ | ጉራጊኛ | Daniel Tadesse performs at the Ethiopian New Years 2010 event Sept 9, 2017 @ Bethesda Blues and Jazz super club. appeared first on Bawza NewsPaper.

View Article


እህ ናና ሆይና | Yehunie Belay performs at the Ethiopian New Years 2010 event Sept...

The post እህ ናና ሆይና | Yehunie Belay performs at the Ethiopian New Years 2010 event Sept 9, 2017 @ Bethesda Blues and Jazz super club.2017 appeared first on Bawza NewsPaper.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እሬቻ!

እሬቻ ቢሸፍቱ አደይ አበባ ለብሳ ጥንታዊውን የጥቁር ህዝቦች እሴት የምታሳይበት ለጥቁር አምላክ ምስጋና የሚቀርብበት ክረምቱ ማለፍ ብርሃን መፈንጠቁ በአደባባይ የሚታወጅበት ልዩ ቀን ነው፡፡  በእሬቻ ዋዜማ የሐይቆቹ ከተማ እንደሌላው ቀን ቶሎ አይነጋላትም፡፡ የገላን ኮረብታዎች፣ የጭቋላ ከፍታዎች፣ የየረር ሰንሰለታማ...

View Article

ከ60 ዓመት በፊት መስቀል እንዲህ ይከበር እንደ ነበር ይመልከቱ!

የመስቀል አከባበር ከ60 ዓመት በፊት መስቀል እንዲህ ይከበር እንደ ነበር ይመልከቱ! Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Saturday, September 30, 2017 The post ከ60 ዓመት በፊት መስቀል እንዲህ ይከበር እንደ ነበር ይመልከቱ! appeared first on Bawza...

View Article

አባታችን በአምባሰል ተራራ (ግሸን ደብረ ከርቤ) ላይ ሥላለው የክርስቶስ ግማደ መስቀል አመጣጥና ቦታው ላይ ስላለው...

አባታችን በአምባሰል ተራራ (ግሸን ደብረ ከርቤ) ላይ ሥላለው የክርስቶስ ግማደ መስቀል አመጣጥና ቦታው ላይ ስላለው ቃልኪዳን በአጭሩ ሲመሰክሩ ፡፡እኛንም የግሸኗ እመቤት ለደጅዋ ታብቃንፍቅር ላኮመልዛ ገጽ Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Saturday, September 30, 2017...

View Article


ውሃም ቢሆን ስጫቸው … ባይሆን ቁልፉን ለጎረቤት ሰጥተሽልኝ አብረሻቸው ሂጂ፡፡”

ማታ ላይ ለአቶ ባል መልዕክት ይደርሰዋል፤ በስልክ፡፡ : ባልም ለወይዘሮ ሚስት “ነገኮ ዘመዶቼ እንመጣለን አሉኝ …” ብሎ የሰማውን ያጋራል፡፡ ሚስትም ተበሳጭታ … : ሚስት፦ “ቆይ ለምንድነው የሚመጡት …” ባል፦“እሱንማ እኔ ምን አውቃለሁ … ጉዳይ ይኖራቸው ይሆናላ፤ ብቻ በሰላም ነው ብለውኛል …” . ሚስት፦ “ስንት...

View Article

“ኢልመ ገልማ አባ ገዳ”(ፀጋዬ ገ/መድህን 1964)

“ኢልመ ገልማ አባ ገዳ” – ርቱዕ ጀማ፥ ብጹዕ ጀማ ለካ አንተነህ… አባ ገዳ፥ ኢልመ ገልማ ያደ ኦሮሞ ሻማ ዋቃ ገዲኒ፥ ነማ ኦሊኒ ሱማ፥ አከ ሱማ የተሰኘው፥ እንደአክሱማ የተባልከው፥ ፍጹም ጀማ ለካ አንተነህ…… – አገ ኦጋ፥ ጂገ ሎጋ አባ ሰርዳ፥ አባ ገዳ አባ ፈርድ፥ ነበልባሉ እም ቅድመ-ኦሪት፥ ባህሉ ያኢ ቢያ፥...

View Article

ስለ ፍቅር! !!!!

 ስለ ፍቅር! !!!! ፍቅር ሰውኛ ነው ። ዘሩም ሃይማኖቱም ሰው መሆን ብቻ ነው ። የሰው ልጅ ስለ ሰው መሆን ብሎ ሰውኛ የመዋደድና የመተሳሰብ እሴቶችን ያስቀድማል ። ለሰው ለማዘን ወይንም ለሰው ለማሰብና ከሰው ጋር በሰውነት ደረጃ ለመኖር ሃይማኖተኛ መሆን ቅድመ መስፈርት አይሆንም ። እንደ ሰው ለመኖር ሰው መሆን...

View Article


Ted Alemayhu FOR USA CONGRESS 2018 |መልካም ዕድል!

For the first time ever, Ted Alemayhu is paving the way for #Africans#Ethiopians to have a Bold Voice at the powerful U.S. Congress. Recently, TED was a key note speaker at an award honoring the...

View Article


One of the most highly acclaimed Ethiopian philosophers Ermias Kebede passed...

በውድ ኢትዮጵያዊነታቸው የምናውቃቸው እና በኢትዮጵያዊነት አቀንቃኝነታቸው የምንደነቅባቸው፥ ክቡር ኢትዮጵያዊው ሊቅ፣ አባት እና አገር ወዳድ፣ “ኢትዮጵያ የዓለሙ መፋረጃ”ን እና ሌሎች ከአስር የሚበልጡ መጽሐፍትን በማሳተም ለንባብ ያደረሱ (እንዲሁም ያልታተሙ ሥራዎችም እንዳሏቸው ሳይዘነጋ)፣ በሀይማኖቱም፥ መጽሐፍ ቅዱስን...

View Article

Weapon laden North Korean ship seized off Egypt

By   Maritime First  October 2, 2017 As 22 Pak, ISIS terrorists killed in US-Afghan joint military op in Nangarhar Last August, a secret message was passed from Washington to Cairo warning about a...

View Article

“Temelesh” Ethiopian Beautiful girl Blen Mamo has been Inspired by...

"Temelesh" Ethiopian Beautiful girl Blen Mamo has been Inspired by Traditional Music Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Monday, October 2, 2017 The post “Temelesh” Ethiopian Beautiful girl Blen...

View Article

Bali volcano: Hundreds evacuated, travel advisory issued as Mt Agung...

Australia has issued a new travel advisory for Bali as experts warn the island’s enormous volcano, Mt Agung, could erupt soon. Hundreds of tremors each day are shaking the volcano, and the region’s...

View Article


Mr. Obang Speaking live about why the United States House of Representatives...

Mr. Obang Speaking live about why the United States House of Representatives did not vote on HR 128 after having more 68 co-sponsors? What role did the U.S. Lobbying Firm SGR that was hires by the...

View Article

Ethiopia | VOA – Daily News Oct 03, 2017

የጠቅላይ የሚንስትሩ የፕሮቶኮል ሀላፊ ከድተው አሜርካ ውስጥ አሳይለም መጠያቃቸውን የዛሬ VOA ዜና እነገራን ነው ..እናዳምጣቸው እስቲ! Posted by Bilaal Oromo on Tuesday, October 3, 2017 የጠቅላይ የሚንስትሩ የፕሮቶኮል ሀላፊ ከድተው አሜርካ ውስጥ አሳይለም መጠያቃቸውን የዛሬ በVOA...

View Article


When I was received money from King Haile Selassie I ጃንሆይ ስለ ሰጡኝ ሳንቲም ታሪክ

ጃንሆይ ስለ ሰጡኝ ሳንቲም ታሪክ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በልጅነቴ ስድስት ኪሎ አካባቢ ጃንሆይ በመኪናቸው ሲያልፉ እጅ ስንነሳቸው አንዳንዴ ውሪው ካልበዛ በብር የተሰራ እታች የሚታየውን ምስል ያለው ሳንቲም በፈገግታ ያድሉን ነበር።  ያ እድል አንድ ቀን አጋጥሞኝ እኔም ጠጋ ብዬ ተቀበልኩና ፣ አዲስ የሆነው ሳንቲም...

View Article

Aljazeera Addis Ababa Office

The post Aljazeera Addis Ababa Office appeared first on Bawza NewsPaper.

View Article


Good News From Athlete |የቀድሞው አትሌት ኦጅሉ I am very happy to tell you that my...

መልካም ዜና ከአትሌት ኦጅሉ ሌሮ ቀደም ሲል በዚህ በፌቡበክ የቀድሞው አትሌት ኦጅሉ መታመሙን በማስመልከት gofundme በመክፈት የገንዘብ ማሰባስብ ተደርጎ ነበር ። ዛሬ አትሌት ኦጅሉ መልካም ዜና ይዞልን ቀርቧል እና ከዚህ በታች ያለውን የሱን መልዕክት በማንበብ የደስታው ተካፋይ እንድሆሃኑ ጋብዘናችኋል ። በዚህ...

View Article

jigjiga university Teachers and Students |የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ተማሪዎች ሥጋት

በኦሮምያና በሶማሌ ክልሎች የተፈጠረው የድንበር ግጭት በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን ህይወት አመሰቃቅሏል። ቢያንስ 40 ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ ከ50 ሺህ በላይ የሚሆኑት ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል። አሁን ደግሞ ይህ ግጭት የመማር ማስተማር ሂደቱም ላይ ተፅዕኖ እያሳረፈ ነው። በተለይም በሶማሌ ክልል በሚገኘው...

View Article

The drunkard from Gulele(ጉለሌ) By ተመስገን ገብሬ

By ተመስገን ገብሬ በ1941 ዓ.ም ህዳር 22 አዲስ አበባ ነፃነት ማተሚያ ቤት ታተመ ተመስገን ገብሬ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው አጭር ልብ ወለድ (የጉለሌው ሰካራም) ፀኃፊ እንደሆነ አቶ አስፋው ዳምጤ እና አቶ ዘሪሁን አስፋው ይገልፃሉ፡፡ የጉለሌው ሰካራም በጉለሌ የነበረው የታወቀ ዶሮ ነጋዴ ማነው ብለው ከገፈርሳ እስከ...

View Article
Browsing all 1835 articles
Browse latest View live