በአማራ ክልል የተፈፀመውን ጥቃት ለማስቆም ተጨማሪ የጸጥታ ኃይል መግባቱን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።
በአማራ ክልል የተፈፀመውን ጥቃት ለማስቆም ተጨማሪ የጸጥታ ኃይል መግባቱን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ። ትናንትና ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባትን አጣዬ ከተማን የጸጥታ ኃይሉ መቆጣጠሩንም የአማራ ክልል የሰላምና የሕዝብ ደኀንነት ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ሲሳይ ዳምጤ አስታውቀዋል። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በደረሰ ጥቃት...
View Articleየኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር በወቅታዊ የሀገሪቱ የጸጥታ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል
በሰሜን ሸዋ እና በደቡብ ወሎ የኦሮሞ ልዩ ዞን ወረዳዎች ከተከሰተው የጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ኮማንድ ፖስት መቋቋሙን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በዚህም በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ህዝብን ከህዝብ በማጋጨት በንጹሃን ዜጎች ላይ የህይወት እና ንብረት አደጋ ባደረሱ የጥፋት ቡድኖች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን...
View Articleበአማራ ክልል የዩኒቨሪሲቲ መግቢያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ተሸለሙ
በአማራ ክልል የዩኒቨሪሲቲ መግቢያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ተሸለሙየ2012 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው 600ና በላይ ውጤት ያስመዘገቡ 156 ተማሪዎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ ባለሀብቶች፣ ተማሪዎችና ወላጆች በተገኙበት ዛሬ በባህርዳር ከተማ የገንዘብ ሽልማት...
View Articleየአብን ወቅታዊ መግልጫ
የአብን ወቅታዊ መግልጫ :-” ሕዝባችን ከመቼውም ጊዜ በላይ የተጋረጠበትን መንግስታዊ ሽብር በተደራጀ አግባብ እንዲከላከል ጥሪ እናቀርባለን! ድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በአንድ በኩል በሕዝባችን ላይ ለበርካታ አስርተ ዓመታት የቀጠለውን ሕግና መዋቅር ሰራሽ የፖለቲካ ሸፍጥ በዘላቂነት ለመቅረፍ፣ በሌላ...
View Article“በአማራ ክልል የተካሄዱ ሰልፎች ሰላማዊ ኾነው እንዲጠናቀቁ ላደረጉ ወጣቶች እና የክልሉ ሕዝብ ምስጋና አቀርባለሁ”አቶ...
“በአማራ ክልል የተካሄዱ ሰልፎች ሰላማዊ ኾነው እንዲጠናቀቁ ላደረጉ ወጣቶች እና የክልሉ ሕዝብ ምስጋና አቀርባለሁ” አቶ አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር፡ “በአማራ ክልል የተካሄዱ ሰልፎች ሰላማዊ ኾነው እንዲጠናቀቁ ላደረጉ ወጣቶች እና የክልሉ ሕዝብ ምስጋና አቀርባለሁ” አቶ አገኘሁ ተሻገር ሚያዝያ 14/2013 ዓ.ም...
View Articleበፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርስ እና ጅማ አባጅፋር 1 አቻ ተለያዩ
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርስ እና ጅማ አባጅፋር 1 አቻ ተለያዩ ———————————————————- በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርስ እና ጅማ አባጅፋር 1ለ1 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። የቅዱስ ጊዮርስን ግብ ጌታነህ ከበደ በ9ኛ ደቂቃ ሲያስቆጥር ጅማ አባጅፋር አቻ የሆነበት ግብ...
View Articleየሽመቤት አስፋዬ በላይ |ስለ ቤት ግዥና ሽያጭ ከባለሙያዋ ከማሪያማዊት ግርማ ጋር ቆይታ!
የሽመቤት አስፋዬ በላይ ስለ ቤት ግዥና ሽያጭ ከባለሙያዋ ከማሪያማዊት ግርማ ጋር ቆይታ
View Articleከሰሞኑ መጣጥፌ ያስገባሁትን እነሆ ፡፡ ቆመ! በቃ አቁም!
ከሰሞኑ መጣጥፌ ያስገባሁትን እነሆ ፡፡ ቆመ! በቃ አቁም! በኢትዮጵያ ውስጥ በሰው ልጆች ላይ የተመሰረተው የዘር ፍጅት እንዲህ ዓይነቱን አሳዛኝ ደረጃ ላይ የደረሰ በመሆኑ አንድ ሰው ጆሮውን እንደደፈነ ፣ ዓይንን እንደዘጋ እና በአንዱ ድምፅ አናት ላይ እንደሚጮህ ሆኖ ይሰማዋል ፣ “አቁም! በቃ አቁም! ” እያንዳንዱ...
View Articleየመራጮች ምዝገባ መራዘምን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ
የመራጮች ምዝገባ መራዘምን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው መርሃግብር መሰረት የመራጮች ምዝገባ ቀን ዛሬ እንደሚጠናቀቅ ይታወቃል። እስካሁን በተከናወነው የመራጮች ምዝገባ ሂደትም በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ የምዝገባው ሂደቶች በተለያየ ደረጃ ሲከናወኑ...
View Articleየተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በትግራይ ክልል የተደረገውን የህግ ማስከበር ዘመቻን ተከትሎ የተፈጠረውን...
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በትግራይ ክልል የተደረገውን የህግ ማስከበር ዘመቻን ተከትሎ የተፈጠረውን ሰብአዊ ቀውስ ለማረጋጋትና ሰብአዊ ድጋፎችን በማቅረብ ኢትዮጵያ ላደረገችው ጥረት እውቅና ሰጥቷል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ኢትዮጵያን በሚመለከት የፕሬስ መግለጫ...
View Articleቅዱስ ጊዮርጊስ ጌታነህ ከበደን ጨምሮ አራት ተጫዋቾችን አገደ
የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ቡድን ጌታነህ ከበደን፣ አስቻለው ታመነ፣ ጋዲሳ መብራቴንና ሙሉዓለም መስፍንን ከዋናው የእግር ኳስ ቡድን ማገዱን አስታወቀ።የቅዱስ ጊዮርስ ስፖርት ማህበር የአልተጋባ የስነ-ምግባር ችግርና ጥፋት በሚያሳዩ ተጨዋቾቹ ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል።የቅዱስ ጊዮርስ ስፖርት ማህበር ለእግርኳስ ቡድኑ...
View Articleአርቲስት መስፍን ጌታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አርቲስት መስፍን ጌታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ! የዙምራ ፊልም፣ የሰው ለሰው እና የዘመን ድራማ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች ደራሲና ተዋናይ የነበረው አርቲስት መስፍን ጌታቸው ህይወት አልፏል። አርቲስት መስፍን ጌታቸው በርካታ የጥበብ ስራዎችን በድርሰት፣ በአዘጋጅነት እና በትወና ለአገሩ ያበረከተ ሁለገብ ባለሞያ...
View Articleየኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ The post የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ appeared first on Bawza.
View ArticleHelp for displaced people in Ataye & surroundings
Help for displaced people in Ataye & surroundings ! Click...
View Articleለመላው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ / አደረሰን
ለመላው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ / አደረሰን ሆሳዕና ማለት ምን ማለት ነው??ሆሳዕና ማለት፦ የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡ይህ ሳምንት በቤተክርስቲናችን ስርአት ደንብ ሆሳዕና ብላ ታከብረዋለች፡፡...
View Articleበጎረቤቱ የጨከነ ለቤተሰቡ አይራራም (በእውቀቱ ስዩም)
በጎረቤቱ የጨከነ ለቤተሰቡ አይራራም(በእውቀቱ ስዩም) እንዳነበብኩት ከሆነ ፥ የኦሮሞ ብሄረሰብ ” የቱለማ ኪዳን “ የሚባል በጎ ባህል ነበረው ፤ በዚህ ባህል መሰረት አንድ ባይተዋር ሰው (ዘሩ ምንም ይሁን ምን) በማህበረሰቡ ውስጥ ገብቶ የሙጥኝ ካለ ህዝቡ ጥበቃ ያደርግለታል፤ ጠላት ቢያሳድደው ይመክትለታል፤ ከሆነ...
View Articleበሰሞነ ሕማማት የፅሎትና የስግደት ጊዜዎ ራስዎን ከኮቪድ-19 መከላከልዎን አይዘንጉ!!
በሰሞነ ሕማማት የፅሎትና የስግደት ጊዜዎ ራስዎን ከኮቪድ-19 መከላከልዎን አይዘንጉ!! The post በሰሞነ ሕማማት የፅሎትና የስግደት ጊዜዎ ራስዎን ከኮቪድ-19 መከላከልዎን አይዘንጉ!! appeared first on Bawza.
View Articleወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲና ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በአፍሪካ የቮሊቦል ክለቦች ውድድር የመጀመሪያ ውጤት አስመዘገቡ
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲና ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በአፍሪካ የቮሊቦል ክለቦች ውድድር የመጀመሪያ ውጤት አስመዘገቡ በአፍሪካ የሴቶች የቮሊቦል ክለቦች ውድድር እየጠሳፉ የሚገኙት ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲና ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በአፍሪካ የሴቶች የቮሊቦል ክለቦች ውድድር የመጀመሪያ ድላቸውን አስመዝግበዋል።...
View Articleወደ ሀገር ዉስጥ ሊገባ የነበረ ከመቶ ሰማንያ ሺህ በላይ የእጅ ገጀራ በቁጥጥር ስር ዋለ::
ወደ ሀገር ዉስጥ ሊገባ የነበረ ከመቶ ሰማንያ ሺህ በላይ የእጅ ገጀራ በቁጥጥር ስር ዋለ::ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከ15 ቀን በፊት በአስመጪ ዳዊት የማነ ስም ብዛቱ 186 ሺህ 240 የእጅ ገጀራ በአራት ባለ 20 ጫማ ኮንቴይነሮች ከቻይና ተጭኖ ሞጆ ጉምሩክ ተጓጉዞ ከደረሰ በኃላ እቃው...
View Article