Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

ለመላው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ / አደረሰን

$
0
0

ለመላው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ / አደረሰን


ሆሳዕና ማለት ምን ማለት ነው??
ሆሳዕና ማለት፦ የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡
ይህ ሳምንት በቤተክርስቲናችን ስርአት ደንብ ሆሳዕና ብላ ታከብረዋለች፡፡

ይህ ሳምንት ከረቡዕ ጀምሮ ሆሳአና በመባል ይታወቃል ፡፡

The post ለመላው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ / አደረሰን appeared first on Bawza.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Trending Articles