Re-arrest of freed prisoners is an indication as Ethiopia needs regime...
ከእስር የተለቀቁ ሰዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ተመልሰው መታሰር በአጠቃላይ ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት የሥርዓት ለውጥ መሆኑን ማሳያ ነው ሲል ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። ዋሽንግተን ዲሲ — “ሰዎች መኖሪያ ድረስ በመሄድ ማኅበራዊ መቀራረቦችን በማፈን ማሰር አፋኝ ከሆነው...
View ArticleVOA interview with the public about the arrest of group of individuals in...
በባሕርዳር ከተማ ውስጥ በአንድ ላይ የነበሩ የዩኒቨርስቲ ምሑራን፣ የመንግሥትና የግል ጋዜጠኞችና ሌሎች ባለሞያዎች በአጠቃላይ 19 ሰዎች ቅዳሜ መጋቢት 15/2010 ዓ/ም መታሰራቸውን ያነጋገርናቸው ሰዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ ግለሰቦቹ የአማራ ሕዝብ እየተፈፀመበት ላለለው የመብት ጥሰትና በኢኮኖሚ ተጠቃሚነት መረሳት...
View ArticleDr. Wodajeneh Meharene react about Saint Mary and Ethiopian Orthodox Tewahedo...
እኔና ቅድስት ማርያም፡ ቅድስት ማርያም ለእኔ እናቴ ነች! እመቤቴም ነች! እጅግ በጣም እወዳታለሁ… አከብራታለሁ! ይህ ደግሞ ጥፋት አይመስለኝም፡፡ እንደውም ድንግል ማርያምን መውደድና ማክበር ልክ ካልሆነ ልክ መሆን አልፈልግም! ቅድስት ማርያም ቅድስት… ብፅእት… ንፅህት ናት፡፡ ትውልድ ሁሉ ብፅእት ያሉኛል ብላለች...
View ArticleBlue Party press release March 27, 2018
ሰማያዊ ፓርቲ የዜጎችን መሰረታዊ የመብት ጥያቄ በማፈን የአገዛዙን ሥርዓት በኃይል ማስቀጠል አይቻልም ሲል መግለጫ አወጣ፡፡ መንግሥት የዜጎችን ሕይወትና ንብረት ደኅንነት ለመጠበቅ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁን እንዳወጀ ያስረዳል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በክልሎችና በአዲስ አበባ ተፈፅሟል ያለውን ተቃወመ፡፡ የተያያዘውን የድምፅ...
View ArticleBreaking News: EPRDF council elected DR. ABIY AHMED as new chairman of the party
The simply closed gathering by the Council of Ethiopia’s decision party, EPRDF, chose Dr. Abiy Ahmed Aliy, director of the OPDO, as EPRDF’s new executive. The chamber has not decided the deputy, In the...
View ArticleArtist Yehunie Belay new single for Ethiopian Easter( እንዳትውል ተከፍተህ….!!)
ተወዳጁ የባህል ሙዚቃ ድምፃዊ አርቲስት ይሁኔ በላይ ለመጭው የኢትዮጵያ የፋሲካ በአል አዲስ ነጠላ ዜማ እንደሚለቅ የደረሰን መረጃ ያሳያል። እንደምንጮቻችን ከሆነ አዲሱ ነጠላ ሙዚቃ “እንዳትውል ተከፍተህ” የሚል ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ለማግኝት ያረግነው ጥረት አልተሳካም። አርቲስቱ በቅርብ ስራዎቹ(ሰከን በል እና ጣና...
View ArticleEthiopian coach Abraham Mebratu leads Yemen to Asian Cup
Yemen secured capability for one year from now’s finals in UAE on account of a 2-1 prevail upon Nepal combined with a triumph for Philippines over going to Tajikistan by a similar score. Mebratu’s side...
View ArticleAbel Mulegeta new single: Yehar Tibeb(የሃገር ጥበብ), March 2018
The post Abel Mulegeta new single: Yehar Tibeb(የሃገር ጥበብ), March 2018 appeared first on Bawza NewsPaper.
View ArticleEthiopia’s new prime minister must address the country’s deep-rooted human...
(Amnesty International) – Ethiopia’s incoming prime minister must prioritize addressing the deep-rooted human rights crisis in the country, said Amnesty International following the election of Abiy...
View ArticleArtist Yehunie Belay new single for Ethiopian Easter( እንዳትውል ተከፍተህ….!!)
ተወዳጁ የባህል ሙዚቃ ድምፃዊ አርቲስት ይሁኔ በላይ ለመጭው የኢትዮጵያ የፋሲካ በአል አዲስ ነጠላ ዜማ እንደሚለቅ በትላንትላው እለት መዘገባች ይታወሳል። በዛሪው ዕለት በድምፃዊው የፊስቡክ ገፁ ላይ ዜማውን እንደሚለቅ ማረጋገጫ አግኝተናል። #yehunie belay አርቲስቱ በቅርብ ስራዎቹ(ሰከን በል እና ጣና በሚሉ...
View ArticleAljazeera interview with Tsedale lemma about the New prime minister of...
“I don’t think the Oromo people are going to settle because an Oromo is occupying the palace now. It all depends on what kind of reforms [Abiy] is going to be conducting,” she told Al Jazeera....
View ArticleHow do you get rid of garlic or onion breath?
Garlic and onions add flavor to suppers and can give medical advantages. Shockingly, both can likewise cause awful breath, known as halitosis, particularly when eaten raw. The odor is caused by...
View ArticleA Must Watch Interview with Journalist Temesgen Desalegn: March 29, 2018
A critical analysis of Journalist Temesgen Desalegn on the current Ethiopian upraising and the way forward to strength the struggle of the Ethiopian people. The interview was held before he was...
View ArticleCan Dr. Abiy Ahmed have a power to bring change by him self (በግላቸው ለውጥ ያመጣሉ)?
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የፖለቲካ ሁኔታ መረጋጋት እርቆት ከሰነበተ ቆይቷል። በዚህም የተነሳ በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በአንዳንድ የደቡብ ክልሎች ሕዝባዊ ተቃውሞዎች ተስተውለዋል። ይህንን ተከትሎም ኢህአዴግ ጥልቅ ተሃድሶ አድርጓል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል። ነገር ግን ሕዝባዊ ተቃውሞዎች፣ በመንግሥት ኃይሎች የሚወሰዱ...
View ArticleChicken in Thailand Still Alive 10 Days After Literally Losing Its Head
A chicken from the Ratchaburi Province in Thailand has been hailed as a “genuine warrior” for surviving over seven days subsequent to being beheaded. It has now been received by priests who are...
View ArticleInterview with Mr. Lemma Megeressa about the election of the EPRDF...
Ethiopian ruling coalition (EPRDF) elect its chairperson after the request of resignation by its former chairperson Mr. Hailemaram desalegn. The coalition elect Dr. Abiy Ahmed as its new chairperson...
View ArticleArtist Yehunie Belay new single for Ethiopian Easter( እንዳትውል ተከፍተህ….!!): Update
ተወዳጁ የባህል ሙዚቃ ድምፃዊ አርቲስት ይሁኔ በላይ ለመጭው የኢትዮጵያ የፋሲካ በአል አዲስ ነጠላ ዜማ እንደሚለቅ ከሁለት ቀን በፊት መዘገባችን ይታወሳል። በአርቲስቱ ፊስቡክ ገጽ ላይ እንዳገኘነው “እስቱዲዬ ነን ያለነው ! እንዳትውል ተክፍተህ” አዲሱ ነጠላ ዜማ እየደረሰ ነው ! አብረውኝ ለሚደክሙት ሙዚቀኞቼ ጭብጨባ...
View ArticleIn pictures, The churches of Lalibela in Ethiopia: BBC
Ahead of Easter, the BBC’s Frank Gardner’s visit the churches of Ethiopia. Carved in stone: the extraordinary 12th Century Church of St George at Lalibela. Part of a World Heritage site, it took more...
View ArticleInterview with Lawyers on Basic human right violation of Dr. Abiy Ahmed’s...
ፓርቲያቸውና የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገር ውስጥና በዓለም አቀፍ መድረክ ለረጅም ዓመታት የሚወቀስበትንና እየተወቀሰ የሚገኝበትን የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ጥሰት ለማሻሻል፣ እስረኞችን ለመፍታትና በእስር ቤቶች ውስጥ ይፈፀማሉ የሚባሉትን የማሰቃየት ተግባራት የማስቆም እርምጃ በአጭር ጊዜ ውስጥ መውሰድ ይችላሉ? ገዢው...
View ArticleDr. Abiy Ahmed from Beshasha to Arat killo( ከበሻሻ እስከ አራት ኪሎ)
Reporter: ማክሰኞ መጋቢት 18 ቀን 2010 ዓ.ም. ምሽት እኩለ ሌሊት እየተቃረበ እያለ የተሰማው ሰበር ዜና በአገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ያነጋገረ ነበር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከኢሕአዴግ ሊቀመንበርነታቸውና ከጠቅላይ ሚኒስትርነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው ለመልቀቅ መወሰናቸውን ይፋ...
View Article