113ኛ ሳምንት ያስቆጠረው የባህርዳር በጎ ፈቃደኞች የፅዳት ዘመቻ ነገ እንደባለፈው ሳምንትበጣና ሀይቅ ላይ ፕላስቲኮችን በመሰብሰብ የጣና ሀይቅ ዳር የችግኝ ተከላ ያካሂዳሉ በቦታው በመገኘት ችግኝ እንድትተክሉ ጥሪ ተላልፏል ፡፡ ከጣና እሞቦጭ ይነቀል ለጣና የሚስማማው ችግኝ ይተከል፡፡ ነገ ጠዋት 1:30 ተገኙ