Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all 1835 articles
Browse latest View live

The proven health benefits of honey: CNN

$
0
0

Humans have loved honey since the Stone Age.

Rock art pictures of honey harvesting, which at first glance look like drawings from A.A. Milne’s Winnie-the-Pooh, date to about 8000 B.C.
Today, proponents of honey tout its miraculous healing properties, claiming that it can prevent cancer and heart disease, reduce ulcers, ease digestive problems, regulate blood sugar, soothe coughs and sore throats, and increase athletic performance.
Thumbs up: Antibacterial properties
Thumbs up: Soothing throats
Thumbs up: Athletic performance
Jury’s out: Cancer, heart disease, diabetes

The post The proven health benefits of honey: CNN appeared first on Bawza NewsPaper.


Egypt raises ‘extreme concern’ about Nile dam with Ethiopia: Washington post

$
0
0

Egypt’s president on Thursday expressed his “extreme concern” to Ethiopia’s visiting prime minister over the lack of progress in talks on the impact of a massive upstream dam that Egypt fears could cut into its vital share of the Nile.

President Abdel-Fattah el-Sissi has warned that Egypt’s share of the Nile, which provides nearly all its freshwater, is a red line. But he has also sought to reassure Ethiopia and Sudan that Egypt has no intention of going to war.

El-Sissi was grim-faced during most of a news conference he jointly addressed with Prime Minister Hailemariam Desalegn after the two held talks in Cairo.

El-Sissi said he appreciated Ethiopia’s repeated assurances that the dam, which is about 60 percent complete, would not have a negative impact on Egypt, but he said studies must still be completed and that all sides should abide by their findings.

He said Ethiopia has rejected Egypt’s proposal to bring in World Bank experts as neutral arbitrators on the dispute over the likely impact of the dam on Egypt’s share of the Nile.

Desalegn, according to el-Sissi, wanted a different team of experts, but the Egyptian leader said the proposal still stands and cautioned that recruiting non-World Bank experts would take much time and debate.

Read more

The post Egypt raises ‘extreme concern’ about Nile dam with Ethiopia: Washington post appeared first on Bawza NewsPaper.

የመድረክና ቴሌቪዥን ቀልደኛ ደረጀ ኃይሌ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ

የአፍሪካ መሪዎች

Tewodros II(Mekdella) 150 years of death Anniversary By University of Gondar

$
0
0

የጎንደር ዩኒቨርስቲ ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የሞቱበትን 150ኛ ዓመት በልዩ ሁኔታ ለመዘከር ዝግጅት ላይ ነኝ እያለ ነው።

“የመቅደላ 150ኛ ዓመት” የሚል ስያሜ የተቸረው ዝክረ-በዓል ከሥነ-ትምህርታዊ እና ባህላዊ ዓላማዎቹ ባሻገር የክልሉን የቱሪዝም መዳረሻዎች የማስፋት ተጨማሪ ዓላማ ሰንቋል ተብሏል።

የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ደሳለኝ መንገሻ፤ በንጉሡ ታሪካዊ ሚና ላይ ጥናቶች ይከናወናሉ እንዲሁም ማስረጃዎች ይሰነዳሉ ብለዋል።

አፄ ቴዎድሮስ መድፍን ጨምሮ የልዩ ልዩ ዘመናዊ ቁሶች ማምረቻ ማዕከል ትሆን ዘንድ አጭተዋት የነበረችው የጋፋት እንዲሁም ህይወታቸው ያለፈችባት የመቅደላ አካባቢዎች የሚገባቸውን ትኩረት እንዲያገኙ ግፊት ይደረጋል ሲሉ ዶክተር ደሳለኝ ጨምረው ተናግረዋል።

የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶክተር ሒሩት ወልደማርያም በበኩላቸው በመጭው ሚያዝያ የሚውለውን ዝክረ-በዓል ከመቅደላ ተዘርፈው ወደእንግሊዝ የተወሰዱ ቅርሶች እንዲመለሱ ተጨማሪ ጥሪ የሚቀርብበት ነው ብለዋል።

ቀደም ባሉት ዓመታት ሲንቀሳቀስ የነበረው የቅርሶች አስመላሽ ኮሚቴ የንጉሡን ሞት ተከትሎ ከመቅደላ አምባ የተዘረፉ ታሪካዊ፥ ባህላዊ እና ኃይማኖታዊ ቅርሶች እንዲመለሱ ጉትጎታ ሲያደርግ መቆየቱን ያስታወሱት ዶክተር ሒሩት፤ ሚኒስትር መስሪያ ቤታቸው በዚህ ረገድ አሁንም ሥራዎችን እየሰራ መሆኑን በደምሳሳው ተናግረዋል።

ዝከረ-በዓሉን የጎንደር ዩኒቨርስቲ ታሪክ እና ቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል የሚያስተባብረው ሲሆን ከተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር አብሮ በጥምረት እንደሚሰራ ተገልጿል።

የጎንደር ከተማ በቅርቡ የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የተወለዱበትን 200ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች ማክበሯ ይታወሳል።
Source: BBC amharic

The post Tewodros II(Mekdella) 150 years of death Anniversary By University of Gondar appeared first on Bawza NewsPaper.

የቅዱስ ላሊበላ አብያተ-ክርስቲያናት ዛሬም አደጋ ላይ ናቸው

$
0
0

በምድር ላይ በሰው አዕምሮ ከተሠሩ ድንቅ ሥራዎች መካከል በዋናነት የሚጠቀሱት የቅዱስ ላሊበላ የአለት ፍልፍል አብያተ-ክርስትያናት ናቸው። እነዚህ ሕንፃዎች የተሠሩት ከ800 ዓመታት በፊት ነው። አደጋ ውስጥ በመሆናቸው የዛሬ 10 ዓመት ግድም የጣሪያ መጠለያ ተሰርቶላቸው ነበር። የተሠራው መጠለያ የአገልግሎት ዘመኑ አምስት ዓመት ነበር። እናም አምስት ዓመቱን ከጨረሰ አምስት ዓመት ሆኖታል። እድሜውን ጨርሷል። ይህ መጠለያ ራሱ ኪነ-ህንፃዎቹ ላይ እንዳይወድቅ ስጋት አለ። ይህንን ስጋት በአጭር ጊዜ ውስጥ እልባት መስጠት አልተቻለም። ስለዚህ እነዚህ እድሜያቸው ከ800 ዓመታት በላይ የሆናቸው ብርቅዬ ኪነ-ህንፃዎች አስፈሪ አደጋ ውስጥ ናቸው። በተለይ ደግሞ የገና በዓል ሰሞን!

አገር ምድሩ፣ በተለይ ደግሞ በሰሜን ኢትዮጵያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተወህዶ ሃይማኖት ተከታዮች የእየሱስ ክርስቶስን እና የቅዱስ ላሊበላን ልደት ለማክበር ላስታ ላሊበላ ላይ ይከትማሉ። እናም በሕዝብ ጭንቅንቅ ምክንያት እነዚህ ኪነ-ህንፃዎች ለአደጋ የመጋለጥ እድላቸው በእጅጉ ሠፊ ነው።

በዚህች ምድር ላይ ከተፈጠሩ የኪነ-ሕንፃ አርክቴክቶች መካከል ወደር የለውም እየተባለ ስለሚነገርለት ቅዱስ ላሊበላ እና ስለሰራቸው ትንግርታዊ ጥበባት ጥቂት እንጨዋወታለን።

ይህ ሳምንት በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ምዕመናን እና ሀገር ጐብኚዎች ወደ ቅዱስ ላሊበላ መናገሻ ከተማ ወደ ሮሃ ይጓዛሉ። ምክንያታቸው ደግሞ የገና በዓልን በዚሁ በደብረ ሮሃ ለማክበር ነው። ሰዎች የገና በዓልን ለምን በላሊበላ ርዕሠ አድባራት ያከብራሉ ተብሎ ሊጠየቅ ይችላል። ለዚህም ሁለት ምክንያቶችን ማስቀመጥ ይቻላል።

አንደኛው ሃይማኖታዊና መንፈሳዊ ጉዞ ነው። ሰዎች በዓመት አንድ ጊዜ ወደ ቅዱስ ላሊበላ ገዳማት ሄደው ከተሳለሙ፣ ከፀለዩ ረድኤት፣ በረከት ጤና ብሎም መንፈሳዊ ልዕልና ያገኛሉ የሚባል ፅኑ እምነት ስላለ ምዕመናን በተለይም የእየሱስ ክርስቶስና የቅዱስ ላሊበላ የልደት ቀን በተመሳሳይ ዕለት ስለሚከበር በዓሉ በእጅጉ ስለሚደምቅም ጭምር እጅግ ብዙ የሚባል የኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስትያን ተከታዮች ወደ ስፍራው ይጓዛሉ

ሁለተኛው ምክንያት ለጉብኝት ነው። በተለይ ደግሞ ከውጭ ሀገራት የሚመጡ ሰዎች። ኢትዮጵያን የሚጐበኙ ቱሪስቶች በከፍተኛ ደረጃ ቁጥራቸው የሚያሻቅበው በዚህ ወቅት ነው። ጉዞ ወደ ቅዱስ ላሊበላ ትንግርታዊ አብያተ-ክርስቲያናትን ለመጐብኘት፣ ጉዞ ኢትዮጵያዊያን የገናን በዓል ደብረ ሮሃ ላሊበላ ከተማ ውስጥ የሚያከብሩበትን ሥርዓት ለማየት እና መንፈስን ለማርካት ሺዎች ባህር አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ ይገሰግሳሉ። እናም ሰሜን ወሎ ውስጥ፣ ላስታ ላሊበላ፣ ሮሃ ከተባለችው ስፍራ ላይ ከሊቅ እስከ ደቂቅ በጋራ ይታደማል።

በነገራችን ላይ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት ማለትም UNESCO በዚህ በገና በዓል ወቅት የዓለም ቱሪስቶችን የሚመክረው ወደ ደብረ ሮሃ ላሊበላ ከተማ ሄደው እንዲታደሙ ነው።

ይኸው የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት ማለትም UNESCO የላሊበላን አብያተ-ክርስትያናት ከምድሪቱ ድንቅ ሥራዎች ረድፍ ውስጥ ለምን አስቀመጣቸው? በውስጣቸውስ ምን ቢኖር ነው ማለታችን አይቀርም።

ለምሳሌ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ፣ ሀገሪቷን ዞሮ አይቶ ግዙፍ መፅሐፍ ያሳተመው ፖርቹጋላዊው መልዕክተኛ ፍራንሲስኮ አልቫሬዝ፣ የላሊበላን ኪነ-ህንፃዎች አሠራር ከተመለከተ በኋላ በዓይኑ ያየውን ማመን አልቻለም። ግራ ተጋባ። የሰው አዕምሮ እንዴት ይህንን ለመስራት አሰበ? ከዚያስ ካለ ምንም የኮንስትራክሽን ስህተት እንዴትስ አድርጐ ሠራው እያለ አሠበ፣ ተመራመረ። ከዚያም Portuguese Mission in Abyssinia በተሰኘው መፅሐፉ ውስጥ የሚከተለውን ፃፈ።

ከዚህ በኋላ የመጡ የኪነ-ህንፃ ጥበብና ሳይንስ ተመራማሪዎች በሙሉ ብዙ ብዙ ፅፈዋል። የተለያዩ አመለካከቶችና ፍልስፍናዎች ማንፀባረቂያ ማዕከል አድርገው የቅዱስ ላሊበላ ኪነ-ህንፃዎች ላይ ሲራቀቁባቸው ኖረዋል።

እነዚህን ኪነ-ህንፃዎች በእንግሊዝኛ Rock Hewn Churches ይሏቸዋል። ፍልፍል አብያተ-ክርስቲያናት ለማለት ፈልገው ነው።

ኢትዮጵያን ከኢጣሊያ ፋሽስቶች መረራ ነፃ ለማውጣት በተደረገው መስዋዕትነት ውስጥ ከኢትዮጵያ አርበኞች ጐን በመቆም ታሪክና ትውልድ ፈፅሞ የማይረሱትን ውለታ ለኢትዮጵያ ያበረከተችው እንግሊዛዊቷ የኢትዮጵያ ወዳጅ ሲሊቪያ ፓንክረስት Rock Hewn Churches of Lalibela Great Wonders of the World ለዓለም ህዝብ ፅፋ አስነበበች። በአማርኛ የላሊበላ ፍልፍል አብያተ ክርስትያናት፣ የምድሪቱ ትንግርቶች ተብሎ ሊተረጐም ይችላል። እናም በዚህ ፅሁፏ ሲልቪያ ፓንክሪስት ስለ ላሊበላ ኪነ-ህንፃዎች አሠራር ምስጢር፣ ታሪክ፣ ጥበብ ብሎም ኢትዮጵያ ራሷ ምን አይነት ጥንታዊ ስልጣኔ እና ማንነት ያላት ሀገር መሆኗን ሲልቪያ ፓንክረስት Ethiopia a Cultural History በተሰኘው ከ750 በላይ ገፅ ባለው መፅሐፏ የኢትዮጵያን ዘላለማዊ ሐውልት ሠርታለች። እናም የቅዱስ ላሊበላን ታሪክ ለመላው ዓለም ሥርዓት ባለው ሁኔታ ያስተዋወቀች ጥበበኛ፣ አርበኛ፣ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ ብሎም የኢትዮጵያ የስልጣኔ አራማጅ /Modernist/ የምትሠኘው ሲልቪያ ፓንክረስት ከወደ እንግሊዝ ትጠቀሳለች።

ከዚያ በኋላም እንደ ፕሮፌሰር ዴቪድ ፍሊፕሰን የመሳሰሉ ተመራማሪዎች ላሊበላ ላይ እና በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ጥንታዊ ኪነ-ህንፃዎች ላይ ሰፊ ምርምር በማድረግ መፃህፍትን ማሳተም ጀመሩ።

በመቀጠልም የኢትዮጵያ ታላላቅ የታሪክ ፀሐፊያን እነ ዶ/ር ስርግው ኃብለስላሴ፣ ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት፣ ብላቴን ጌታ ሂሩይ ወ/ስላሴ፣ ዶ/ር ብርሃኑ ድንቄ፣ ተክለፃዲቅ መኩሪያ፣ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት የመሳሰሉ ግዙፍ ሰብዕናዎች ላሊበላ ላይ ፅፈዋል ተፈላስፈዋል።

እንደ ዶ/ር አያሌው ሲሳይ አይነት ፀሐፊያንም የዛጉዌን ስርወ መንግስት እና በአጠቃላይ በቅዱስ ላሊበላ የኪነ-ህንፃ ምስጢራት ላይ ምርምር አድርገው ፅፈዋል። ግርሃም ሀንኩክ The sign & seal በተሰኘው መፅሐፉ ስለ ቅዱስ ላሊበላ አብያተ-ክርስትያናት አሠራር የተሳሳተ መረጃ ሰጥቷል ብለውም ሞግተውታል።

በዚሁ በእኛ ዘመን ደግሞ ሠዓሊውና ቀራፂው በቀለ መኮንን ስለ ላሊበላ ሲናገር እንዲህ ይላል፣ የሰው ልጅ ፎቅ ቤትን የሚሠራው ከመሬት ተነስቶ ወደ ላይ ሽቅብ ነው። ነገር ግን ቅዱስ ላሊበላ ይህን በሂደት ቀየረው። የሰው ልጅ ፎቅ ቤትን አለት እየፈለፈለ ከላይ ወደ ታች መስራት ይችላል ብሎ ያሰበ፤ ቀጥሎም የሰራ የፕላኔቷ ድንቅ አርክቴክት ነው በማለት በቀለ መኮንን ላሊበላን ይገልፀዋል።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኪነ-ህንፃ መምህር የሆነው አርክቴክት ፋሲል ጊዮርጊስ ደግሞ ስለ ቅዱስ ላሊበላ ኪነ-ህንፃዎች ሲናገር እንዲህ ብሏል፡- የቅዱስ ላሊበላ ህልም እየሩሳሌም የምትባለዋን ሀገር ወደ ኢትዮጵያ የማምጣት ፕሮጀክት ነው። ዳግማዊት እየሩሳሌምን ድንቅ በሆነ ኪነ-ህንፃ ማምጣት። ይህ ትልቅ ፕሮጀክት ነው። ይህንን ትልቅ ፕሮጀክት በሰው አዕምሮ ሊታሰብ በሚያዳግት ጥበብ ላሊበላ ላይ ተሰርቷል – ይላል ኢትዮጵያዊው የኪነ-ህንፃ መምህር ፋሲል ጊዮርጊስ።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ-ቁፋሮ (አርኪዮሎጂ) መምህር የሆነው እና ላሊበላ ላይ ለረጅም ዓመታት ሲመራመርና ሲፅፍ የኖረው ዶ/ር መንግሥቱ ጐበዜ ሲገልፅ፣ ቅዱስ ላሊበላ አለት ፈልፍሎ አስር አብያተ-ክርስቲያናትን የሰራበት ዲዛይን /ንድፍ/ የራሱ ነው። የትኛውም ጥበበኛ ይህን ንድፍ ኮርጆ እንኳን መስራት አይችልም። ምክንያቱም ከጥበብ ባሻገር ሌላ መንፈሳዊ ኃይልም የተጨመረባቸው የጥበብ ውጤቶች ናቸው ይላቸዋል።

አያሌ ልሂቃን የሚፈላሰፉባቸው እነዚህ ኪነ-ህንፃዎች ዛሬም ድረስ የአሠራር ሚስጢራቸው ለሰው ልጅ አዕምሮ አልተገለፀም። የላሊበላ ኪነ-ህንፃዎች አሠራር ሚስጢራዊ ናቸው። እነዚህን ምስጢራት ለማየት ለመሳለም በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን ወደ ስፍራው እየተጓዙ ነው። የእየሱስ ክርስቶስን እና የቅዱስ ላሊበላን ልደት በጋራ ለማክበር። ታዲያ ሁላችንም ቆም ብለን አንድ ነገር ማሰብ አለብን። ከ800 ዓመታት በላይ ፀሐይን፣ ዝናብን፣ አደጋን፣ ጦርነትን ተቋቁመው እስከ ዛሬ ድረስ የኖሩልን እነዚህ ምስጢራዊ ቅርሶች እንዳይጐዱብን መጠበቅ ግድ ይለናል። ለቀጣዩ ትውልድም በሥርዓት እንዲተላለፉ ይህ ትውልድ ኃላፊነት አለበት። ምክንያቱም ላሊበላ የመላው ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላው ዓለም ቅርስ ስለሆነ እኛ ኢትዮጵያዊያን ኃላፊነት አለብን።

የሰው ልጅ ሁሉ ቅርስ የሆኑትን የቅዱስ ላሊበላ ጥበቦች ባለቤት እኛ ኢትዮጵያዊያን ስለሆንን ኃላፊነታችን ድርብ ድርብርብ ነው። መልካም የገና ሳምንት ይሁንላችሁ።

ምንጭ ሰንደቅ ጋዜጣ

 

The post የቅዱስ ላሊበላ አብያተ-ክርስቲያናት ዛሬም አደጋ ላይ ናቸው appeared first on Bawza NewsPaper.

ልሂቁ ሐኪም ፕሮፌሰር እደማርያም ጸጋ (1929 – 2010)

$
0
0

በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሕክምና ታሪክ ሉዓላዊ ሥፍራ ከሚሰጣቸው ጠበብት ሐኪሞች አንዱ ነበሩ፡፡ የማከም ጸጋ፣ የማስተማር ክሂል የተጎናፀፉት ፕሮፌሰር እደማርያም ጸጋ ስኬታማ ሙያዊ ሕይወታቸውን በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በኋላ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተባለው በ1960ዎቹና 1980ዎቹ በሕክምና ትምህርት ቤት የውስጥ ደዌ ሕክምና ክፍለ ትምህርት ውስጥ አሳልፈዋል፡፡

ሊቅ መምህር፣ ሐኪምና ተመራማሪው ፕሮፌሰር እደማርያም በዓለም ደረጃ ገናና ስም ያጎናፀፋቸው በጉበት በሽታ ላይ በተለይ የሄፒታይተስ ቫይረስ ከኢትዮጵያ አንፃር የሠሩትና ለኅትመት የበቃው ጥናት ቀዳሚው ተጠቃሽ ነው፡፡ ሌሎች ምርምሮቻቸውም ታትመውላቸዋል፡፡ ሌላው እያንዳንዱ የኢትዮጵያ የሕክምና ትምህርት ተማሪ የሕመምተኛ የጤና ገጽታ አመዘጋገብን (medical case report) ሀሁ የቀሰመው የፕሮፌሰር ዕደማርያም ጸጋ ትሩፋት ከሆነው አረንጓዴው መጽሐፍ “A GUIDE TO WRITING MEDICAL CASE REPORTS” መሆኑም ይጠቀሳል፡፡

ፕሮፌሰር እደማርያም የሕክምና ከፍተኛ ትምህርታቸውን በካናዳ ሞንትሪያል በሚገኘው ማክጊል ዩኒቨርሲቲ ተከታትለው በ1950ዎቹ መገባደጃ በውስጥ ደዌ እና በሆድ ዕቃ ሕክምና በምሉዕ ብቃት ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ላቅ ያለ አገልግሎትን ሰጥተዋል፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ደዌ ሕክምና ትምህርት ክፍል ለ16 ዓመታት በመምራትና በማስተማር እንዲሁም ክፍሉ ልዩ ልዩ ዘርፎች ያሉት የአካዴሚክ ዘርፍ እንዲሆንና የቅድመ ምረቃና የሬዚዳንስ ሥልጠና ፕሮግራሞችን በመዘርጋትም ይጠቀሳሉ፡፡

በእርሳቸው አመራርም በ1971 ዓ.ም. ትምህርት ክፍሉ ከመጀመሪያዎቹ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ክፍሎች የድኅረ ምረቃ ትምህርትን ማስተማር ጀምሯል፡፡

የላቀ አገልግሎታቸውን የተገነዘበው ዩኒቨርሲቲውም በ1973 ዓ.ም. ሙሉ ፕሮፌሰርነት አቀዳጅቷቸዋል፡፡ ከረዥም ዘመን አገልግሎታቸው አንዱ የሕክምና ትምህርት ቤቱ ዲን ሆነው ማገልገላቸው ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕክምና ባለሙያዎች ማኅበርንም በ1970ዎቹ በፕሬዚዳንትነት በመሩበት ወቅት በማኅበሩ አጋፋሪነት በርካታ የጥናትና ምርምር ሥራዎች መከናወናቸው ዓመታዊ ጉባዔዎችም መካሄዳቸው ይወሳል፡፡

ፕሮፌሰር እደማርያም በ1980ዎቹ አጋማሽ ወደ ካናዳ በማምራት ኑሮና ሥራቸውን በዚያው ቢያደርጉም የአገር ቤት ግንኙነታቸውን አላቋረጡም፡፡ በተለይ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን በማስተማር፣ የኢንዶስኮፒ ሥልጠናን በውስጥ ደዌና በቀዶ ሕክምና ለተካኑ (ስፔሻሊስቶች) ሐኪሞች ሲሰጡ ነበር፡፡

ከ1986 ዓ.ም. ጀምሮ ለሰባት ዓመታት በካናዳ በግራንድ ፎልስ-ዊንድሶር ኒውፋውንድላንድ በጠቅላላ ሕክምና፣ ከ1993 ዓ.ም. ጡረታ እስከወጡበት 2006 ዓ.ም. ድረስ በሃሚልቶን ሄልዝ ሳይንስ/ማክ ማስተር ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ኤሚሪተስ ሆነው አገልግለዋል፡፡

ከአባታቸው ሊቀ ካህናት አለቃ ጸጋ ተሻለና ከእናታቸው ወ/ሮ የተመኝ መኰንን ሰኔ 30 ቀን 1929 ዓ.ም. በጎንደር ከተማ ልዩ ስሙ ባዕታ በተባለ ሥፍራ የተወለዱት ፕሮፌሰር እደማርያም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በጎንደር ከተማ፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ ከተማ ተከታትለዋል።

ከፍተኛትምህርታቸውንበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባችለር ኦፍ ሳይንስ ካገኙ በኋላ ሜዲካል ዶክተርነትን ጨምሮ ሁለተኛና ሦስተኛ ዲግሪያቸውን ከማክጊል እና ከሉንድ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም በለንደን የትሮፒካል በሽታዎች ሕክምና ትምህርት ቤትበመከታተል በሰነቁት የተለያዩ ትምህርቶች በጠቅላላሐኪምነት፣በውስጥደዌናበሆድዕቃልዩሕክምናሞያዎችየላቀ አገልግሎት እንደሰጡ ገጸ ታሪካቸው ያመለክታል።

ለ23 ዓመት አገልግሎት በሰጡበት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ትምህርት ቤት ዲን በነበሩበት ጊዜ ከስዊድኑ ሉንድ ዩኒቨርሲቲ የፒኤችዲግሪ ያገኙት በክሊኒካል ቫይሮሎጂ (Clinical Virology) ነው፡፡

ነፍስ ኄር ፕሮፌሰር እደማርያም ጸጋ ከአገር ውስጥና ከውጭ አገሮች ካገኗቸው ክብሮችና ሽልማቶች መካከል፣ ከለንደን የትሮፒካል ሜዲስንና ሃይጂን ትምህርት ቤት “The Frederick Mergatroyed Prize” ከኢትዮጵያ በሳይንሳዊ ምርምር ስኬት የብሉ ናይል ብሔራዊ ሽልማት (Blue Nile Medal)፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንዑድ ሳይንቲስት (Distinguished Scientist) ከዓለም ጤና ድርጅት የተጋባዥ ሳይንቲስት ሽልማት (Visiting Scientist Award) ያገኟቸው ይጠቀሳሉ፡፡

ፕሮፌሰር እደማርያም ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በ80 ዓመታቸው ታኅሣሥ 23 ቀን 2010 ዓ.ም. ለ23 ዓመታት በኖሩባትና በሞያቸው ባገለገሉባት ሃሚልተን ከተማ አርፈው፣ ሥርዓተ ቀብራቸው ታኅሣሥ 28 ቀን በዚያው በምትገኘው በቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል።

ፕሮፌሰር እደማርያም ጸጋ፣ ከካናዳዊቷ ባለቤታቸው ፍራንሲስ ጸጋ ሌስተር ሦስት ሴቶችና አንድ ወንድ ልጅ አፍርተዋል።

በአሜሪካ ከሚገኙት ከቀድሞ ተማሪዎቻቸው አንዱ የሙያ አጋራቸው ዶ/ር አሰፋ ጄጃው ለአሜሪካ ድምፅ ስለሳቸው ልዕልና እንዲህ በማለት ነበር የገለጹት፡-

‹‹በሕክምና ሞያ እጅግ የተወጣላቸው ሐኪም፣ ለሕመምተኛና ለተማሪ ከፍ ያለ ክብር የሚሰጡ፤ ጥሩ ተማሪ የሚያፈሩና ከእርሳቸው የተሻሉ እንዲሆኑ የሚያደርጉ፣ ተማሪ ሆነን ተሳስተሃል ብለን ደፍረን እንድንናገራቸው የሚያበረታቱን ፕሮፌሰር፣ ለሞያቸው የረቀቀ ክብር ያላቸው ሐኪም የሚለው መጠሪያ ለእርሳቸው የተጻፈ የሚመስል ባለሞያ ነበሩ።››

ሔኖክ ያሬድ

The post ልሂቁ ሐኪም ፕሮፌሰር እደማርያም ጸጋ (1929 – 2010) appeared first on Bawza NewsPaper.

መንግስትንና “ሕዝብ”ን የሚስማሙ፡፡ ኢህአዴግንና ተቃዋሚዎችን የሚያግባቡ የከሰሩ ሃሳቦች!

$
0
0

• ኢኮኖሚን የሚያናጉ የመንግስት የብክነት እቅዶችና ተመሳሳይ የብክነት ተቃውሞዎች!
• ኑሮን የሚያሰናክሉ፣… የአድራጊ ፈጣሪ ባለስልጣን እርምጃዎችና፣ የትርምስ አመፆች!
• ዋናዎቹ ችግሮች፣… ብዙዎቻችን ከምንግባባቸው የተሳሳቱ ሃሳቦች የመነጩ ናቸው።
• “ከስኬት ይልቅ መስዋእትነት ይቅደም” በሚል ነባር ስብከት፣ ብዙዎች መስማማታቸው ነው ችግሩ።
• “መንግስት ገናና ይሁን” በሚለው ሃሳብ፣… ብዙዎች ይስማማሉ። ገናና ስልጣን ደግሞ ያጋድላል።
• ማንም ስልጣን ቢይዝ፣ በገናና መንግስት ስር፣ ገሚሶቹ ዜጎች ገባር ይሆናሉ – ገሚሶቹ ተመፅዋች።

“በራስ ጥረት፣… የግል ኑሮን፣… የማሻሻል አላማ፤… ቁጥር አንድ በጎ የኑሮ አላማ!” ቢሆን ነበር ተገቢ የሚሆነው። ኑሮን ከማሻሻል የላቀ አኗኗር ምን አለ? “ኑሮ እንዳይሻሻል የሚያደርግ፣ የኪሳራ፣ የመስዋእትነትና የብክነት እቅዶችን ያቀፈ የኑሮ አላማ” ነዋ ሌላው አማራጭ። ራሳችንን የማታለል ልማድ ጠንቶብን፣ ማመካኛና ሰበብ መደርደር ካልደረደርን በቀር፣… ጉዳዩ በጣም ግልፅ ነው።

ኑሮን ከማሻሻል የላቀ የኑሮ አላማ የለም።
ውይይት አስፈላጊ ነው ከተባለ፤ እዚህ ላይ ነበር መወያየት! የዚህ አገር ችግር መብዛቱ! ውይይት ማለት… እንደ እግርኳስ ፌደሬሽን የውዝግብ ማጥ ውስጥ መንቦራጨቅ ማለት እየሆነብን ነው። እለት በእለት በሰከሩ ሃሳቦችና በአሉቧልታ መነታረክ፣ በከሰሩ ስድቦችና ውንጀላዎች መፈነካከት፣… በረከሱ የጥላቻና የምቀኝነት ስሜቶች እርስበርስ ለማዋረድና ለመዋረድ መፎካከር የገነነበት ጩኸት ማለት ሆኖባቸዋል – ውይይት ማለት። እንዲህ አይነት ውይይት ቢቀር ይሻላል። የእግርኳስ ፌደሬሽን አይነት ውይይት፣… “ገና ለአቅመ ውይይት አልበቃንም” የሚያስብል ነው።
የሚበጀን ግን፣ ለአቅመ ሃሳብ፣ ለአቅመ ውይይት መድረስና፣ ዋና ዋና ቁምነገሮች ላይ በአስተዋይነት ብናስብ፣… በአስተዋይነትም ብንወያይ ነው። ኑሮን በሚመለከቱ ሦስት መሰረታዊ የስነምግባር (የኤቲክስ) ጉዳዮች ዙሪያ፣ አንድ ብለን መጀመር እንችላለን – “በጎ የኑሮ አላማ” በማለት።
“ውይይት”፣… እናም “አገራዊ መግባባት” ወይም “ብሔራዊ እርቅ” አስፈላጊ ነው ከተባለ፤… “በጎ የኑሮ ግብ፣ በጎ የኑሮ አላማ… ኑሮን የማሻሻል አላማ ነው” በሚለው ሃሳብ ላይ፣ በብዛት መግባባት አልነበረብንም? ግን እንዲህ አይነት “መግባባት” አልተፈጠረም። እንዲያውም የዚህ ተቃራኒ የሆነ፣ “የራስን ኑሮ መስዋእት ማድረግ” የሚል ስብከት ነው፣ በአገራችን ለረዥም ዘመን ገንኖና ሰፍኖ እስከዛሬ የዘለቀው። በዚህ የተሳሳተ ሃሳብና ስብከት አማካኝነትም፣ የብዙዎች ኑሮ፣ እንደማገዶ በመስዋዕት እሳት ውስጥ አመድ ሆኗል። ይሄ፣ ኑሮን ከሚያሻሽል አኗኗር በእጅጉ የራቀ ብቻ ሳይሆን፣ “የጥፋቶች ሁሉ ጥፋት” ነው።
በተሳሳተ የኑሮ አላማ አማካኝነት ለሚፈጠር ችግር፣ ለዚያ ሁሉ ጉስቁልናና ህመም፣… ሁነኛው መድሃኒት፣… ነባሩ የተሳሳተ የኑሮ አላማን እንደገና ማግዘፍና መስዋዕትነትን መስበክ አይደለም። በትክክለኛ አላማ መተካት ነው – መፍትሄው። በሌላ አነጋገር፣ “ኑሮን የማሻሻል አላማ፤… በጎ፣ ተገቢ፣ ቁጥር አንድ የኑሮ አላማ” እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል። ነገር ግን ይህ ብቻ በቂ አይደለም።
ትክክለኛ የኑሮ አላማ ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ የኑሮ መንገድም ያስፈልጋል።
ሌላው አማራጭኮ፣ “የዝርፊያ ሰለባ ወይም ለዝርፊያ መስዋእት የመሆን” እና “ዝርፊያ መፈፀም ወይም ለዝርፊያ መስዋእት የማድረግ” አማራጭ ነው። ሌላው ደግሞ መፅዋችና ተመፅዋች፣ ጥገኛና ደጓሚ የመሆን አማራጭ። እነዚህ አማራጮች፣ ለምልክት ያህል እንኳ ተመራጭ የሚሆኑበት እድል በአገራችን መኖሩ አይደለም አስገራሚው። ከነጭራሹ፣ በጉልህ የገነኑና ከሌላው ሁሉ በልጠው የሰፈኑት አማራጮች እነዚሁ ናቸው – እነዚሁ የመስዋእትነት አማራጮች – ማለትም የዝርፊያና የድጎማ ምፅዋት።
ይህንን የሚቀይር ትክክለኛ መንገድና አማራጭ የለም? አለ እንጂ።
በጎ የኑሮ አላማ፣… “ተገቢ የስኬት መንገድ” ያስፈልገዋል። ለሰው ተፈጥሮ የሚመጥንና ለኑሮ የሚበጅ፣… ዋነኛ የተግባር መርህ (የምግባረገብነት መርህ)… “ምርታማነት” እንደሆነ እስከዛሬ ብዙ ሰው የተግባባበትና በስፋት የሚታወቅ መሆን አልነበረበትም?
በእርግጥ፣ መልካም ጅምርንና ጥረትን ለማድነቅ መሸለም፣ እድገትን ለማፋጠን ማገዝ፣ በአስቸጋሪ ጊዜ መረዳዳትና መደጋገፍ፣… ይሄ ሁሉ ካልሆነም… አቅም ላጡ መለገስና መመፅወት ጭምር… ጥሩ ነው። ግን ከእነዚህ ተግባራት የሚልቅና የሚቀድም ቁጥር አንድ የኑሮ መንገድ፣… ለኑሮ የሚበጅ ቁጥር አንድ የምግባረገብነት መርህ አለ – ምርታማነት። ከመረዳዳትና ከምፅዋት በፊት፣…. በቅድሚያ ምርታማ መሆን፣ ሃብት መፍጠርና ንብረት ማፍራት ያስፈልጋል። ነገር ግን ይህም በቂ አይደለም።
አንደኛ፣… ኑሮን የማሻሻል በጎ አላማ፣… ሁለተኛ፣… ይህን የሚያሳካ ተገቢው የስኬት መንገድ (የምርታማነት መንገድ)… እነዚህ መታወቅና ጎልተው መታየት ነበረባቸው።
ሦስተኛ፣…
ከበጎ አላማና ከስኬት ግብረገብነት ጋር፣ … በምርት አይነት፣ መጠንና ዋጋ እያነፃፀሩ መገበያየት፣ የተባረከ ተገቢ ተግባር እንደሆነ መታወቅ አልነበረበትም?… ስርቆትና ዝርፊያን ከመሳሰሉ አጥፊ ድርጊቶች የፀዳ፣ ከጥገኝነትና ከተመፅዋችነትም በእጅጉ የላቀ የሰውን ክብር የሚመጥን አስተማማኙ የሰዎች የኢኮኖሚ ግንኙነት፣… የምርት ግብይት (የነፃ ገበያ ስርዓት) እንደሆነ መታወቅ ነበረበት።

አሁን፣ “የመንግስት ሥራ ምን መሆን አለበት” የሚለውን ጥያቄ ማንሳት እንችላለን።
ያው፣ “ሰዎች፣… በጎ የኑሮ አላማን መያዝ፣ በተገቢ የስኬት ምግባረገብነት ጎዳና (በምርታማነት መጓዝ)፣ ያፈሩትን ምርት መገበያየት እንዲችሉ፣ የእያንዳንዱን ነጻነት ማስከበር፣”… ዋነኛው የመንግስት ትክክለኛ ስራ እንደሆነ መታወቅ አልነበረበትም?
የመንግስት ትክክለኛ ስራ… ለእያንዳንዱ ሰው ስራ መስጠት አይደለም። የእያንዳንዱን ሰው የመስራት ነጻነት እንዲከበር መጠበቅ ነበር ትክክለኛው የመንግስት ስራ።
ከአንድ ሰው ላይ ምርትና ሃብት ነጥቆ ለመውሰድ የታክስ ሸክም መቆለል፣… ከጊዜ ወደ ጊዜም፣… ሃብት ፈጣሪና ስራ ፈጣሪ ምርታማ ሰዎችን እያዳከመ ማመናመን፤… ከአምራቾች የወሰደውን ሃብት፣… ግማሹን በከንቱ አባክኖ፣ ከፊሉን በሙስና አቀራምቶ፣ ቀሪውን ላላመረቱ ሰዎች በምፅዋት፣ በራሽንም ሆነ በሽሚያ ለማከፋፈል የድጎማ በጀት ማሳበጥ አይደለም – ተገቢው የመንግስት ስራ።
እያንዳንዱ ሰው፣ በገዛ ጥረቱ ያፈራውን ምርትና ንብረት ላይ የባለቤትነት መብቱ እንዲከበር መጠበቅ ነው – ትክክለኛው የመንግስት ስራ። በሌላ አነገራገር፣… በከንቱ ብክነት፣ በሙስና ቅርምትና በድጎማ ሽሚያ የማይተራመስ አገር፣… እንደማለት ነው።
ግን፣ ይሄ በእውን እየሆነ ነው? እየሆነ አይደለም። እንዲያውም፣… ገና ጅምር የማቆጥቆጥ ምልክት መፈንጠቅ ጀምሮ የነበረው የነፃ ገበያ ጭላንጭል፣… ባለፉት አስር ዓመታት… እየጠበበ፣ እየቀጨጨ፣ እየጨለመ መጥቷል።
አንደኛ፤
የመንግስት የቢዝነስ ፕሮጀክቶች እንደአሸን እየፈሉና ለበርካታ ዓመታት እየተጓተቱ፣ በዚያው ልክ ከንቱ የሃብት ብክነት እየተባባሰ መጥቷል። ታዲያ፣… ለዚያውም በድሃ አገር፣… ከምርታማ ዜጎች የሚሰበሰበው ሃብት እንዲህ በከንቱ ሲባክን፣… ኑሮን የማሻሻል የሰዎች ጥረት መና አይቀርም? የኢንቨስትመንት አቅም እየተዳከመ፣ የስራ እድሎች እየቀነሱ… የኑሮ ቅሬታ ደግሞ እየከፋና ግራ የመጋባት ስሜት እየባሰ የመደናበር ትርምስ እየበዛ አይሄድም? ይሄም በተራው ለተጨማሪ የኢኮኖሚ ቀውስ እየዳረገን… (ምርታማ ሰዎች የሚያፈሩት ሃብት፣… ኑሮን የሚያሻሽልና ለወደፊትም ይበልጥ ተጨማሪ ሃብት ለመፍጠር የሚችል ሃብት፣… በብድር የመጣ ሃብትም ጭምር፣ በመንግስት ተወስዶ፣ ኑሮን ለማናጋትና ኢኮኖሚን ለማቃወስ እንደማዋል ነው። ቤት ለመገንባት ሳይሆን ለማፍረስ፣ የብድር እዳ ውስጥ እንደመግባት ነው – እጥፍ ድርብ ጥፋት!)።
ሁለተኛ፤
ባለፉት አስር ዓመታት፤… አላስፈላጊ የመንግስት ቁጥጥሮችና የዘፈቀደ ክልከላዎች በየእለቱና በየአካባቢው እየተቀፈቀፉ፣… በፌደራልና በየክልሉ፣ በአዲስ አበባና በየወረዳው፣… ኢንቨስትመንትንና ምርታማነትን ማደናቀፍ ነው የበረከተው። ለዚያውም በብድር በሚመጣ ገንዘብ ነው፤ ፋብሪካንና ቢዝነስን የሚያሰናክሉ፣ ትርፋማነትንና የስራ እድልን የሚያመክኑ አዋጆችና ደንቦች፣… እልፍ አእላፍ የቁጥጥርና የክልከላ መመሪያዎች እንደጉድ የተፈለፈሉት። እግረ መንገዱንም ለሙስና ተቀራማቾችም ተጨማሪ በር እየከፈተ።
ሦስተኛ፤
ተደጓሚ ማብዛት፣ ለድጎማም የመንግስትን በጀት ማሳበጥ፣ ለዚህም ስራና ሃብት ፈጣሪ አምራቾች ላይ ታክስ ቆልሎ ማዳከም፣… ይህም አልበቃ ሲል፣… ከውጭ መበደር! በገጠር በየአመቱ ከመንግስት እርዳታና ድጎማ የሚመደብላቸው የገበሬ ቤተሰቦች ቁጥር ከ8 ሚሊዮን በላይ ነው። ግማሹ በጀት በእርዳታ ከውጭ እየመጣ በየዓመቱ የሚቆለል እዳ ሆኗል።
ምን ይሄ ብቻ! አሁን ደግሞ፣ በከተማም እንዲሁ የድጎማና የእዳ ጉዞ ተጀምሯል። ኢንቨስትመንትና ቢዝነስ እየተስፋፋ የስራ እድል የሚበራከትበት፣ በዚህም ሚሊዮኖች የስራ እድል አግኝተው በራሳቸው ጥረት ኑሯቸውን የሚያሻሽሉበት፣ ራሳቸውን ችለው ክቡር ሕይወትን የሚያጣጥሙበት የነፃ ገበያ ስርዓት እየቀጨጨ በሄደ ቁጥር፤ በተቃራኒው ስራ አጥነት እየተባባሰ የመንግስት ጥገኛ የሚሆኑ ሰዎች እየበዙ ሲሄዱ ምን ማለት እንደሆነ ግልፅ አይደለም? ነው እንጂ።
በእርግጥ፣ አምራች ሰዎች ላይ የታክስ ጫና እየቆለሉ፣ የውጭ እርዳታና ብድር እየተጨመረበት፣… የድጎማ በጀት በየዓመቱ እያበጠ ለተወሰነ ጊዜ፣ የሚያስኬድ ሊመስል ይችላል። ግን እስከመቼ፣…
አምራቾች እስኪራቆተው ታክስ መክፈልም ሆነ የስራ እድል መፍጠር እስኪያቅታቸው ድረስ፣ አገሬው በስራ አጥ ተደጓሚ እስኪጥለቀለቅ ድረስ፣ የውጭ ብድር ተከምሮ ተራራ የሚያክል እዳ አገሪቱን እስኪደፈጥጣት ድረስ?

ዮሃንስ ሰ

The post መንግስትንና “ሕዝብ”ን የሚስማሙ፡፡ ኢህአዴግንና ተቃዋሚዎችን የሚያግባቡ የከሰሩ ሃሳቦች! appeared first on Bawza NewsPaper.


Man Ruptures His Throat by Stifling Strong Sneeze

$
0
0

In a report released, the journal BMJ Case Reports detailed the bizarre and somewhat frightening case of a 34-year-old British man who ruptured his throat by suppressing a particularly powerful sneeze. The man, described as “previously fit and well” attempted to politely contain his sneeze by “pinching the nose and holding his mouth closed”, which you are apparently not supposed to do.

The force of the sneeze backfired into his throat and perforated his pharynx, the part of the throat right above the larynx and esophagus. He was unaware of the damage initially, but after realizing that his voice had changed and his throat hurt when he swallowed, he knew something was wrong. His neck began to swell up as well, and whenever he moved his head, he experienced an unsettling sensation of popping and crackling.

The man went to the emergency department at Britain’s Leicester Royal Infirmary where doctors were able to diagnose his condition. X-rays revealed that the sneeze had ruptured his throat allowing air bubbles to make their way into the tissue and muscles of his chest, a condition known as subcutaneous emphysema and pneumomediastinum, which caused the popping sensation from his neck to extend all the way to his rib cage. Doctors had to take action quickly as the rupture left the man at risk for complications such as deep neck infection.

Vomiting, retching, and certain kinds of trasuma are the typical causes of spontaneous rupture of the pharynx, a very rare condition. Apparently suppressing a sneeze can be added to that list as well.

“It’s powerful,” allergist Eli Meltzer told NPR’s Nancy Shute. “We actually blow out the sneeze at 40 mph. The discharge can go 20 feet. And it’s said that 40,000 droplets can come out when you spritz with the mouth and the nose when you sneeze.”

The man was put on a feeding tube and given intravenous antibiotics to protect against infection until the swelling and pain subsided. After a week of recovery he left the hospital with “advice to avoid obstructing both nostrils while sneezing,” the report said. His follow up exam two months later revealed a clean bill of health.

According to rhinology specialist Professor Richard Harvey from the University of New South Wales and Macquarie University, the man’s case is unusual, but not unprecedented. In 2011 a similar case study was published, and many other cases show that stifling a sneeze have lead to the formation of air pockets in places they shouldn’t be.
Read more:

The post Man Ruptures His Throat by Stifling Strong Sneeze appeared first on Bawza NewsPaper.

ብልጦቹ የዱባይ ለማኞች

$
0
0

ልመና በየትኛውም ዓለም ቢሆን አሳፋሪ እንጂ አኩሪ ተግባር ሆኖ አያውቅም። በርካቶች ልመና የድሃ አገራት ዜጎች ተግባር አድርገው ሲስሉት ይታያል። ይሁን እንጂ ልመና በልዕለ ሃያሏ አገር አሜሪካና አደግን በሚሉት ምዕራባውያን ዜጎችም ሲተገበር ይታያል።
እነዚህ የበለፀጉ አገራት ዜጎች ለማኞች ግን ባላደጉት አገራት እንደሚታዩት ለማኞች ብርድና ውርጭ እየተፈራረቀባቸው መጠለያ ብቻም ሳይሆን የሚልሱት የሚቀምሱት ያጡ አይደሉም። ይልቁንም መጠለያና ምግብ ተሟልቶላቸው ለጤና መድህን ወይንም ሌሎች ፍላጎታቸውን ለሚያሟሉበት ገንዘብ ፍለጋ ይሆናል ለመለመን ጎዳና የሚወጡት። ይህን ስንል ግን ሁሉም መጠለያና ምግብ የተሟላላቸው፤ ወይንም ያልታረዙ ናቸው ማለት አይደለም። አልፎ አልፎ «ሆም ለስ» የሚል ፅሁፍ በአንገታቸው አጥልቀው ለምጽዋት ጎዳና የሚወጡ የበለፀጉ አገራት ለማኞች እንዳሉ ከግምት ማስገባት ያስፈልጋል።
ኦዲቲ ሴንትራል ሰሞኑን ያስነበበው ፅሁፍ ግን ልመና አሳፋሪነቱ ቀርቶ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ እየሆነ መምጣቱን ነው። ምናልባት ይህ ልመና ከላይ በተጠቀሱት አገራት ውስጥ ቢሆን ላያስገርም ይችላል። ይህ የሆነው ግን አንዳችም አይነት ችግር(የገንዘብ) በሌለባት የዓለማችን ከበርቴዋ የንግድ መዳረሻ ዱባይ መሆኑ አሰደናቂ ነው። ብዙዎች ዱባይ ለነዋሪዎቿ ምቹና ከበርቴ ከመሆኗ ባሻገር በርካታ ቱሪስቶች በየዕለቱ የሚጎበኟት አገር እንደሆነች ያውቃሉ። ይሁን እንጂ «ዱባይ ለነዋሪዎቿና ጎብኚዎቿም ብቻም ሳይሆን ለለማኞቿ የተድላ አገር እንደሆነች ስንቶቻችን እናውቃለን?» ይላል የኦዲቲ ሴንትራል ዘገባ።
እንደ ዘገባው ከሆነ ወደ ተባበሩት ዓረብ መዲና ዱባይ ለሦስት ወር ህጋዊ ፍቃድ አግኝቶ የመጣ ለማኝ በርካታ ዶላሮችን ሰብስቦ ህይወቱን የሚቀይር ረብጣ ገንዘብ ይዞ መመለስ ይችላል። በዚህም መንገድ ዱባይ የበርካታ ፕሮፌሽናል ወይንም ብልጥ ለማኞች አገር እየሆነች ትገኛለች። እነዚህ ለማኞች በወር ሁለት መቶ ሰባ ሺ ድርሃም ወይንም ሰባ ሦስት ሺ አምስት መቶ ዶላር ሊያገኙ እንደሚችሉ ዘገባው ይጠቁማል። ይህም በዓመት ቢሰላ በዓለም ላይ ምርጥ ሥራ ተቀጥረው ከሚሰሩ ሰዎች የተሻለ ገቢ ሊሆን ይችላል።
የናጠጡት የዱባይ ሃብታሞች ይህን ነገር ዝም ብለው አልተቀበሉትም። ባለፉት ሦስት ዓመታትም እነዚህን ለማኞች በፖሊስ አማካኝነት ለማስቆም ጥረት ቢያደርጉም አልተሳካላቸውም። ይህ አሳፋሪ ድርጊትን ተከትለው ሌሎች በተመሳሳይ ተግባር ላይ እንዳይሰማሩ ከተለያዩ አካላት ግፊት እየተደረገም ይገኛል። ይሁን እንጂ የዓረብና ኤስያ አገራት ማፊያዎች ከተለያዩ አገራት እነዚህን ለማኞች ወደ ዱባይ በህጋዊነት እያመጡ የሚያገኙትን ገንዘብ አብዛኛውን የሚወስዱ በመሆናቸው በቀላሉ ችግሩን መፍታት አልተቻለም።

ካነበብነው

The post ብልጦቹ የዱባይ ለማኞች appeared first on Bawza NewsPaper.

Russian President Vladimir Putin takes dip in icy Russian lake on Epiphany

$
0
0

 

Russian television stations have shown the 65-year-old Putin approaching a hole cut in the ice on Lake Seliger in northwestern Russia and then dunking himself in and crossing himself.

Putin’s spokesman, Dmitry Peskov, said the president had dipped in icy waters on the Epiphany before, but Friday marked the first time he publicly did so.

In Orthodox tradition, water blessed by a priest during Epiphany week is considered holy and pure, and believers attribute healing powers to it.

Authorities set up bathing sites for believers all over Russia, including some areas in Siberiawhere temperatures dipped below -30 C (-22 F).

Watch the amharic video link for more:

The post Russian President Vladimir Putin takes dip in icy Russian lake on Epiphany appeared first on Bawza NewsPaper.

At least Five killed by security force at Waldiya religious festival in Ethiopia

$
0
0

At least five people have been killed in northern Ethiopia after security forces fired on a crowd at a religious festival who were reportedly shouting anti-government slogans.

Many more were injured in the incident in the town of Waldiya. Angry protesters have blocked roads and businesses are closed.

There have been nearly three years of opposition demonstrations in Ethiopia.

On Wednesday, hundreds of activists were released from jail.

The deaths happened during the second day of Epiphany celebrations commemorating the baptism of Jesus.

Dozens of people are reportedly receiving hospital treatment after the shooting.

Anti-government demonstrators in Ethiopia have been calling for political and economic reforms and an end to state corruption and human rights abuses.

Among the suspects released from detention by the government on Wednesday was prominent opposition leader Merera Gudina, who spent more than a year in detention.

At the beginning of January, Prime Minster Hailemariam Desalegn announced the government would close Maekelawi – a detention facility in the capital, Addis Ababa, allegedly used as a torture chamber.

The Ethiopian government imposed a state of emergency from October 2016 to August 2017 to end an unprecedented wave of protests against its 25-year rule.

More than 11,000 people were arrested, mostly from the Oromia and Amhara regions, where many people complain of political and economic marginalisation

The post At least Five killed by security force at Waldiya religious festival in Ethiopia appeared first on Bawza NewsPaper.

Full interview with Artist Tewdros Kassahun (Tedy afro) at Bahirdar : ATV

‘ከናዝሬት መልካም ነገር አይወጣም’የሚሉ ካሉ ተሣስተዋል –ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ

$
0
0

የኢሕአዴግን የሁለት ሣምንታት ግምገማ ተከትሎ እየተወሰዱ ባሉ እርምጃዎችና በሌሎችም አጠቃላይ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ለአሜሪካ ድምፅ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

አዲስ አበባ – ዋሺንግተን ዲሲ —
ኢትዮጵያ ሰሞኑን 528 እሥረኞችን ለቅቃለች። በመጭዎቹ ሁለት ወራት ውስጥም ተመሣሣይ እርምጃ እንደሚቀጥል ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ አቶ ጌታቸው አምባዬ ተናግረዋል።

የኢሕአዴግን የሁለት ሣምንታት ግምገማ ተከትሎ እየተወሰዱ ባሉ እርምጃዎችና በሌሎችም አጠቃላይ ጉዳዮች ላይ ለአሜሪካ ድምፅ ማብራሪያ የሰጡት የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ኢሕአዴግ ከሁለት ሣምንታት ግምገማው በኋላ የደረሰበት አቋም የተስፋ ብቻ ሳይሆን በተከታታይ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን ተናግረዋል።

ሌሎችም ወገኖች አብሮ ለመሥራት “መጓዝ የሚገባቸውን ርቀት መሄድ ይኖርባቸዋል” ብለዋል።

ከዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ጋር የተደረገውን ሙሉ ቃለ-ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

source: VOA

The post ‘ከናዝሬት መልካም ነገር አይወጣም’ የሚሉ ካሉ ተሣስተዋል – ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ appeared first on Bawza NewsPaper.

የሁለት ዘመን ፈርጦች፦ አሊ ቢራ ፤ ሃጫሉ ሁንዴሳ: «ኦዳ አዋርድ»

$
0
0

በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ በኪነ-ጥበብ ሥራዎቻቸዉ ለህዝባቸው አስተዋፅዖ ላደረጉና እያደረጉ ያሉ ሰዎችን   የሚያበረታታና በሥራዎቻቸዉ እዉቅና የሚሰጥ «ኦዳ አዋርድ» የተሰኘዉ የሽልማት ዝግጅት ጥር 5 ቀን 2010 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በሚገኘው የኦሮሚያ የባህል ማዕከል አዳራሽ ዉስጥ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል።

በዓይነቱ የመጀመሪያ ነው በተባለዉ በዚህ ዝግጅት ላይ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች፣ አባ ገዳዎች፣ ምሁራኖችና ወጣቶች ታደመዋል። የኦዳ አዋርድ ወይም የሽልማት ሥነ-ስርዓቱ በድራማ፣ በፊልምና በሙዚቃ ኪነ-ጥበብ 15 ምድብ እንደነበረዉ የሽልማቱ መስራችና ጋዜጠኛ በሻቱ ቶለማርያም ተናግራለች። ይሁን እንጅ በሻቱ ከእነዚህ 15 ምድቦች መካከል ሁለቱ ምድብ «ለየት ያለ» መሆኑን ነዉ የገለፀችዉ።

Read more 

The post የሁለት ዘመን ፈርጦች፦ አሊ ቢራ ፤ ሃጫሉ ሁንዴሳ: «ኦዳ አዋርድ» appeared first on Bawza NewsPaper.


Ethiopia: All those arrested due to the protest in Woldia has been released

$
0
0

በሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ከተማ የቃና ዘገሊላ በዓል ለማክበር በወጡ ሰዎችና በፀጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ምክንያት ታስረው የነበሩ ሰዎች ሙሉ በሙሉ መፈታታቸውን የዞኑ የፀጥታ ኃላፊ አቶ አደራው ጸዳሉ ገለጹ፡፡

ታሳሪዎቹ ሊፈቱ የቻሉት የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በወልዲያ ተገኝተው ከከተማው ወጣቶች፣ የሐይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች ጋር ውይይት ሲያደርጉ ከወጣት ተሳታፊዎች በተነሳ ጥያቄ መሆኑን አቶ አደራው ገልጸዋል፡፡

‹‹ወጣቶች እንዲፈቱ በጠየቁት መሠረት እንዲፈቱ ተደርጓል፤›› ሲሉ የፀጥታ ኃላፊው ተናግረዋል፡፡

በስብሰባው ተሳታፊ የነበሩ ወጣቶች በነፃነት ሐሳባቸውን ሲያንሸራሽሩ እንደነበር የገለጹት ኃላፊው፣ ከውይይቱ በኋላ የከተማው ፀጥታ እንደተረጋጋ ገልጸዋል፡፡

በግጭቱ የተጎዱ ሰዎች ትክክለኛ ቁጥርና የደረሰው የንብረት ውድመት መጠን የማጣራት ሂደት ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄድ አቶ አደራው ተናግረዋል፡፡

ቀን ላይ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር አማረ ጎሹ ከአማራ ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰባት ሰዎች እንደሞቱና 15 ሰዎችም እንደተጎዱ መናገራቸውን መዘገባችን አይዘነጋም፡፡

The post Ethiopia: All those arrested due to the protest in Woldia has been released appeared first on Bawza NewsPaper.

A doctor who risked his life tracking down Osama bin Laden for the U.S. remains locked in a Pakistani jail: Daily mail

$
0
0

 

  • Shakil Afridi played a key part in helping the U.S. track down Osama bin Laden 
  • The Pakistani doctor was sent to Bin Laden’s hideout in Abbottabad to offer hepatitis vaccines in order to obtain DNA to identify the people living there   
  • Not long after, President Obama signed off on the special ops mission that would end in Bin Laden’s assassination  
  • After that mission, Afridi was arrested and has spent the last seven years in prison awaiting a trial that doesn’t seem to be coming  
  • Experts say Afridi has been caught in the middle of America and Pakistan’s worsening relationship 
  • President Trump vowed to get Afridi released, but appears not to have made any headway on the cause. Read More

 

 

The post A doctor who risked his life tracking down Osama bin Laden for the U.S. remains locked in a Pakistani jail: Daily mail appeared first on Bawza NewsPaper.

George Weah sworn in as President of Liberia

$
0
0

አዲሱ የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ ቃለ መሃላ ፈጸሙ።

በመዲናዋ ሞኖሮቪያ በሚገኘው ሳሙኤል ዶይ ስታዲየም በተካሄደው ቃለ መሃላ የመፈጸም ስነ ስርዓት በርካታ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ተገኝተዋል።

ፕሬዚዳንቱ የህዝባቸውን ፍላጎት ለማሟላት የተቻላቸውን እንደሚያደርጉ በስነ ስርዓቱ ወቅት ለተሰበሰበው ህዝብ ተናግረዋል።

የተሻለውን ለማድረግ እንዘጋጅ ሲሉም በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል።

ሃገሪቱን ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ ለማድረግም እጅ ለእጅ ተያይዘን ጠንካራ ስራ መስራት ይጠበቅብናል ብለዋል በመልዕክታቸው።

የህዝቡን ፍላጎትም ሆነ ሌሎች ለውጦች እንዲሳኩ ግን ላይቤሪያውያን የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባም አጽንኦት ሰጥተዋል።

በሃገሪቱ ያለውን ሙስና ማስወገድና የተዳከመውን የሃገሪቱን ኢኮኖሚ በማነቃቃት የዜጎችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የፕሬዚዳንቱ ቀጣይ የቤት ስራዎች ይሆናሉ።

በብረት ጥሬ እቃዎችና በጎማ ዛፍ ምርቶች ኢኮኖሚዋ የተንጠለጠለው ላይቤሪያ በርካታ ዜጎቿ ከድህነት ወለል በታች የሚገኙባት ሃገር ናት።

ባለፉት ጊዜያት ተከስቶ የነበረው የኢቦላ ወረርሽኝም የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ክፉኛ እንደጎዳው ይነገራል።

ጆርጅ ዊሃ ባለፈው ታህሳስ ወር በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ 61 ነጥብ 5 በመቶ ድምጽ ማግኘታቸው ይታወሳል።

The post George Weah sworn in as President of Liberia appeared first on Bawza NewsPaper.

Ethiopia rejects World Bank mediation in Nile water dispute

$
0
0

Ethiopia’s Prime Minister Hailemariam Desalegn has rejected a call by Egypt for World Bank arbitration in a dispute over a hydroelectric dam Addis Ababa is building along its share of the Nile.

The two countries are at odds over the construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam, with Cairo fearing the project would restrict waters flowing down from Ethiopia’s highlands and through the deserts of Sudan to its fields and reservoirs.

The Horn of Africa country, which aims to become the continent’s biggest power exporter, says the $4 billion-dam will have no such impact.
With discussions deadlocked for months over the wording of a study on its environmental impact, Egypt’s Foreign Minister Sameh Shoukry proposed late last month that the World Bank be allowed to help settle the dispute.

“Seeking professional support is one thing, transferring (arbitration) to an institution is another thing. So we told them that this is not acceptable with our side,” the state-run Ethiopian News Agency quoted Hailemariam as saying.

The agency, which spoke to Hailemariam upon his return from Cairo on Friday, said he rejected the proposal and said: “It is possible to reach agreement … through cooperation and with the spirit of trust”.

After his meeting with the Ethiopian leader, Egypt’s President Abdel Fattah al-Sisi pledged not to let differences over a construction of the dam ruin relations with Addis Ababa.

Countries that share the river have argued over the use of its waters for decades – and analysts have repeatedly warned that the disputes could eventually boil over into conflict.

Among the questions Ethiopia and Egypt disagree about is the speed at which the dam’s reservoir would be filled.

The Grand Ethiopian Renaissance Dam – now 60 percent complete – will churn out 6,000 MW upon completion.

It is among an array of projects being built. Under a new 2015-2020 development plan, Addis Ababa wants to raise power generation to 17,346 MW from a current capacity of just over 4,300 MW from hydropower, wind and geothermal sources.

source: africanews.com

The post Ethiopia rejects World Bank mediation in Nile water dispute appeared first on Bawza NewsPaper.

A hero welcome to Journalist Temesgen Desalegn during epiphany in Gondar

Viewing all 1835 articles
Browse latest View live