Thai Man Returns Home 7 Months After Being Cremated by His Family
A Thai family received the shock of their lives this month when the man they had cremated 7 months before casually waked through the front door as if nothing had happened. Sakorn Sacheewa, a...
View ArticleEPRDF official press statement and reaction of opposition political parties : DW
በኢሕአዴግ መግለጫ ላይ የተቃዋሚዎች አስተያየት ኢሕአዴግ እራሱ አምኖ በተቀበላቸው ድክመቶቹ ሀገሪቱን መምራት ስለማይችል ሥልጣን መልቀቅ ነበረበት ሲሉ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጡ ። ኢሕአዴግ አኹን ሀገሪቱን መምራት በማይችልበት ደረጃ እንደደረሰም ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር...
View ArticleEngineers create plants that glow
Imagine that instead of switching on a lamp when it gets dark, you could read by the light of a glowing plant on your desk. MIT engineers have taken a critical first step toward making that vision a...
View ArticleEthiopia to release all political prisoners, close notorious prison cell...
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 25፣ 2010 የአራቱ የኢህአዴግ ብሔራዊ ድርጅቶች ሊቀመንበሮች በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫው ላይ የኢህአዴግ ሊቀመንበር እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ “የህዝባችንና የወዳጆቻችንን ስጋት እየቀረፍን የጠላቶቻችን ከንቱ...
View Articleሁላችንም “የፖለቲካ እስረኞች” ነን!! ፍቱን-ተፋቱን!! Seyoum Teshome
ዛሬ እየተሰማ ያለው ዜና ደስ ይላል። የኢህአዴግ መንግስት የፖለቲካ እስረኞችን ለመፍታት መስማማቱ እየተገለፀ ይገኛል። ይህ በጣም ትልቅ ለውጥ ነው። ለውጡ እንዴት መጣ ለሚለው “3ኛው ማዕበልና የልማታዊ መንግስት ፈተና” በሚለው ፅሁፌ በዝርዝር ገልጬዋለሁ። አሁን የኢህአዴግ መንግስት የፖለቲካ እስረኞችን መፍታት...
View ArticleEthioian prisoner release: BBC news
Ethiopia’s government says it will free all political prisoners including those arrested two years ago after mass protests Ethiopia's government says it will free all political prisoners including...
View ArticleModel reveals she’s spent $180,000 trying to get bigger bum than Kim...
Jennifer Pamplona, 24, from Brazil, once modelled for fashion house Versace Bullies of her slim frame led her to try plastic surgery – and now she’s hooked She’s had fat injections, rhinoplasty and...
View Articleእስራኤል አፍሪካዊያን ስደተኞች እንዲወጡ አዘዘች
የእስራኤል መንግሥት በአስር ሺህዎች ለሚቆጠሩ አፍሪካዊያን ስደተኞች ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ካልሆንም እስር እንደሚጠብቃቸው ማስጠንቀቂያ አውጥቷል። ስደተኞቹ እሰራኤልን በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ውስጥ ለቀው ለመውጣት ከተስማሙ 3500 ዶላር ይሰጣቸዋል ተብሏል። በአማራጭነትም ወደሃገራቸው ካልሆነም ወደሌላ ሦስተኛ ሃገር...
View Articleየስልክዎን ባትሪን ለረዥም ጊዜ ለመጠቀም የሚያግዙ ነገሮች
የስማርት ስልኮች ባትሪ ቶሎ ቶሎ ማለቅ የቴክኖሎጂው ትልቁ ድክመት ሆኗል። አፕል ከቀናት በፊት የባትሪዎችን እድሜ ለማርዘም ሲባል የስልኮቹን የአሰራር ሥርዓት (ኦፕሬቲንግ ሲስተም) ዝግ እንዲል ማድረጉን ይፋ አድርጓል። ምንም እንኳ ኩባንያው ምርቶቹን እያሻሻለ ቢሆንም በአሜሪካ ብዙ ክሶች ተመስርተውበታል። ሞባይል...
View Article😘💕
史上最欠揍的人!幸虧跑得快!不然墳頭草都一米高啦! 史上最欠揍的人!幸虧跑得快!不然墳頭草都一米高啦!更多視頻,别忘點讚 ➡ 百思不得姐 頻道推薦 讓精彩填滿生活! ► 不得姐 Posted by 不得姐 on Sunday, October 22, 2017 The post 😘 💕 appeared first on Bawza NewsPaper.
View ArticleManchester City ranked as the world’s most financially powerful club
Both at home and abroad, Manchester City have swept all before them this season. Pep Guardiola’s side have scored 78 goals in 28 games in the English Premier League and the Champions League — an...
View ArticleImplication of the release of political prisoners and closing of Maekelawi : BBC
በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች የተከሰቱት ተቃውሞዎችን ተከትሎ ለውጦች ሊደረጉ ይችላል ተብሎ ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ ቆይቷል። በተለይ ለሳምንታት የቆየው የገዢው ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ አዲስ ነገርን ይዞ ይመጣል ተብሎ ነበር። የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው መግለጫ ግን ጥቅል የሆኑ የመሻሻል እርምጃዎች ይወሰዳሉ ከማለት...
View ArticleWhat should be done to treat our skin?
ሰዎችን ወደ ህክምና እንዲሄዱ ከሚያደርጓቸዉ አስር የህመም አይነቶች የቆዳ የጤና ችግር አንዱ ነዉ። የፀሐይ ብርሃንም ሆነ ሙቀት ለሰዉነታችን ቆዳ የሚያስፈልገዉን ያህል ከመጠን ሲያልፍ ደግሞ ችግር እንደሚያስከትልበት የዘርፉ የህክምና ባለሙያዎች ያመለክታሉ። ዳችን የሰዉነታችን የዉስጥ ክፍሎች መከለያ እንደመሆኑ ለተለያዩ...
View ArticleChairman Royce Statement on Ethiopia Political Prisoners Announcement: VOA
ኤድ ሮይስ በምክር ቤቱ የካሊፎርኒያን 39ኛውን ወረዳ ማለትም የኦሬንጅ የሎስ አንጀለስ እና የሳን በርናርዲኖ ነዋሪዎችን ይወክላሉ። ዋሺንግተን ዲሲ — ኤድ ሮይስ በምክር ቤቱ የካሊፎርኒያን 39ኛውን ወረዳ ማለትም የኦሬንጅ የሎስ አንጀለስ እና የሳን በርናርዲኖ ነዋሪዎችን ይወክላሉ። በዩናይትድ ስቴትስ እንደራሴዎች ምክር...
View ArticleProfessor Edemariam Tsega a Recognized Medical Doctor Passes Away
“ፕሮፌሰር እደማሪያም በግል ጥረታቸው የድሕረ ምረቃ የሕክምና ትምሕርት ፕሮግራሞች እንዲከፈት ያደረጉ ናቸው።” ከቀድሞ ተማሪዎቻቸው አንዱ ፕሮፌሰር ጌታቸው አደራዬ። “ለሕመምተኛና ለተማሪ ከፍ ያለ ክብር የሚሰጥ፤ ጥሩ ተማሪ የሚያፈራና ከእርሱ የተሻሉ እንዲሆኑ የሚያደርግ፤ ተማሪ ሆነን ‘ተሳስተሃል’ ብለን ደፍረን...
View ArticleEthiopian Journalist Ibrahim Shafi Dies in Exile in Nairobi, Kenya
ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ፣መምህርና የፖለቲካ ጉዳዮች ጸሐፊ ኢብራሂም ሻፊ በስደት በሚኖርባት ኬኒያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። መምህር ሆኖ አገልግሏል። የስፖርት ጋዜጠኝነቱ በሰፊው ይነሳለታል። የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በሚሰጣቸው ትንተናዎችም ይታወቃል። በሰብዓዊ መብቶች መከበር ላይ የነቃ ተሳትፎ በማድረግም አስተዋጽኦው...
View ArticleLemn Sissay, foster child, poet and university of Manchester chancellor
ነጮቹ ለምን ሲሴ እይሉ ይጠሩታል። በ1950ዎቹ መጨረሻ ላይ ለትምህርት ወደ እንግሊዝ ሃገር የሄደችው የማርእሸት ያልፈቀደችውን ልጅ ታረግዛለች። ልጅ ወልዶ ለማሳደግ ዝግጁ ስላልነበረች የወለደችውን ልጅ ‘ለምን’ ብላ ሰየመችው። ከዚያም ለምን ሲሳይ በሁለት ወሩ ለማደጎ ተሰጠ። ከወራት በኋላ የማርእሸት ልጇን ማሳደግ...
View Article“MY PERSONA AS AN ENGINEER AND A MUSICIAN IS QUITE DIFFERENT” SAMI DAN
Reggae singer & songwriter Samuel Berhanu’s debut album is entitled “Keras Gar Negeger” (Speaking with oneself). Samuel Berhanu, who goes by the stage name Sami-Dan, is a graduate of the Addis...
View ArticleUber driver arrested for sexually assaulting passenger in Virginia
STERLING, Va. – An Uber driver 44-year-old Kal Y. Hartemariam, has been arrested for sexually assaulting a passenger during a ride in Loudoun County last week, authorities say. The Loudoun County...
View ArticleTrump administration deserves credit for the announced release of political...
BY ALEMAYEHU G. MARIAM, On Jan. 3, 2018, Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn made an equivocal announcement that political prisoners in his country will be released at some future date. He...
View Article