ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ፣መምህርና የፖለቲካ ጉዳዮች ጸሐፊ ኢብራሂም ሻፊ በስደት በሚኖርባት ኬኒያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
መምህር ሆኖ አገልግሏል። የስፖርት ጋዜጠኝነቱ በሰፊው ይነሳለታል። የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በሚሰጣቸው ትንተናዎችም ይታወቃል። በሰብዓዊ መብቶች መከበር ላይ የነቃ ተሳትፎ በማድረግም አስተዋጽኦው የጎላ ነው።–ጋዜጠኛና መምህር ኢብራሂም ሻፊ።
ጋዜጠኛ ኢብራሂም ሻፊ ከዩኒቨርሲቲ በተመረቀበት ወቅት መመረቂያ መጽሄቱ ላይ ያሰፈረው የግል ማስታወሻ
የጋዜጠኛ ኢብራሂም ሻፊ የቀብር ስነስርዓት በሀገር ቤት እንደሚፈጸምም ለማወቅ ተችሏል።
The post Ethiopian Journalist Ibrahim Shafi Dies in Exile in Nairobi, Kenya appeared first on Bawza NewsPaper.