Kenyan Soldier crying he felt bad about the situation in kenya.
ኬኒያዊው የፀጥታ አስከባሪ የብዙ ሚዲያዎችንና የሶሻል ሚዲያን ትኩረት ስቧል! ሰሞኑን ከምርጫው ጋር በተያያዘ በሀገሪቷ በተከሰተው አለመረጋጋትና ተቃዉሞ ሁኔታዉን ለመቆጣጠር ከወጡት የሀገሪቷ የፀጥታ አስከባሪዎች መካከል በምስሉ ላይ የምንመለከተው የፀጥታ አስከባሪ እስከነ ጠመንጃው እና የደንብ ልብሱ በእምባ ተሞልቶ ይታያል! ለሀገራችንም ሆነ ለጎረቤት ሀገር ኬኒያም ሰላም ይሰጠን አምላካችን!!!
by:Tomas Girma
The post Kenya: Kenyan Soldier! appeared first on Bawza NewsPaper.