“በሕይወቴ መጨረሻ ወደ ድሬደዋ መመለስ እፈልግ ነበር” – አሃዱ ሳቡሬ የ93 ዓመቱ የቀድሞው አምባሳደር፣ጋዜጠኛና ዲፕሎማት አምባሳደር አሃዱ ሳቡሬ በሕይወታቸው መጨረሻ ወዳደጉበት ድሬደዋ መሄድ እንደሚፈልጉ ይናገራሉ። በእኔ ዘመን ” እጅግ ሰላማዊ የሆነ የማኅበረሰብ ትሥሥር ነበር” በማለት በአሁኑ ሁኔታ ይቆጫሉ። ከጽዮን ግርማ ጋር ተወያይተዋል።
“በሕይወቴ መጨረሻ ወደ ድሬደዋ መመለስ እፈልግ ነበር” – አሃዱ ሳቡሬ#Ethiopia #LA #Diredawa #VOAAmharic የ93 ዓመቱ የቀድሞው አምባሳደር፣ጋዜጠኛና ዲፕሎማት አምባሳደር አሃዱ ሳቡሬ በሕይወታቸው መጨረሻ ወደ አደጉበት ድሬ ዳዋ መሄድ እንደሚፈልጉ ይናገራሉ። በእኔ ዘመን " እጅግ ሰላማዊ የሆነ የማኅበረሰብ ትሥሥር ነበር" በማለት በአሁኑ ሁኔታ ይቆጫሉ። ከጽዮን ግርማ ጋር ተወያይተዋል።
Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Sunday, October 22, 2017
The post Ethiopia: Ambasador Ahadu Sabure |“በሕይወቴ መጨረሻ ወደ ድሬደዋ መመለስ እፈልግ ነበር” – አሃዱ ሳቡሬ appeared first on Bawza NewsPaper.