የጣና ውሎን በማስመልከት የላኮመንዛ ወጣቶች ቀጭን እና አጠር ያለ መልእክ አስተላልፈዋል!
የሚመለከተው አካል ማሽኑን ገዝቶ ጣናችንን እንዲታደግ የአንድ ወር ገደብ ሰተነዋል ካልሆነ እራሳችን ማሽኑን ገዝተን እናስገባለን ግብር ከፋዮች ነን በሀገራችን ጉዳይ ተወካይ አያስፈልገንም ሲሉ ተሰምተዋል::
የጣና ውሎ በማስመልከት ወሎየዎች ቀጭን እና አጠር ያለ መልእክ አስተላልፈዋል!የሚመለከተው አካል ማሽኑን ገዝቶ ጣናችንን እንዲታደግ የአንድ ወር ገደብ ሰተነዋል ካልሆነ እራሳችን ማሽኑን ገዝተን እናስገባለን ግብር ከፋዮች ነን በሀገራችን ጉዳይ ተወካይ አያስፈልገንም ሲሉ ተሰምተዋል::
Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Saturday, October 21, 2017
The post Ethiopia: Save Lake Tana | የሚመለከተው አካል ማሽኑን ገዝቶ ጣናችንን እንዲታደግ የአንድ ወር ገደብ ሰተነዋል ! appeared first on Bawza NewsPaper.