Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

ክብር ለሚገባው ክብርን እንስጥ!

$
0
0

ይህ የአሁኑ “ታላቁ የህዳሴ ግድብ” የመሰረት ድንጋይ በግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴ የመሰረት ድንጋይ ሲቀመጥ የሚያሳይ ምስል ነው። እውነት አይደበቅም! አፄ ኃይለ ስላሴ በአባይ ወንዝ ላይ ሶስት ግድቦችን ለመስራት አስጠንተው የመሰረት ድንጋይ ማኖራቸው አይዘነጋም፡፡ ከነዚህም ውስጥ አንዱ አሁን እየተገነባ ያለው ነው ። እጅግ የሚገርመው ደግሞ የግድቡን ኘላን በ50 ብር ኖት ላይ ማሳተማቸው ነው፡፡

ክብር ለሚገባው ክብርን እንስጥ!

(Source: Ethio times)

The post ክብር ለሚገባው ክብርን እንስጥ! appeared first on Bawza NewsPaper.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Trending Articles