
ድምፀ መረዋዉ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ በጣር ላይ ስላለዉ ” ጣና ” ተቀኜ ! አንጎራጎረ !
“ጣናስ ደግ ነበር የድሆች አባት
የገዳማት ዋሻ የቅዱሳን ቤት
ዛሬ ቀን ቢጥለዉ ድረሡልኝ አለ
ከፈለገ ጊዮን በልጁ እየማለ
ዳሩይስ ያለ ጣና ዓባይስ የታለ”……!
ሊንኩን በመጫን እዲያዳምጡት ጋብዘናል::
በዚያዉም ዩቱብ ቻናሉን ይጎብኙ ሰብሰክራይቭ ማድረግ አይርሱ!
Madingo Afework | ጣና