English Premier League fixtures and Lawro predictions
የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ግምት በየሳምንቱ የሚያስቀምጠው የቢቢሲ ስፖርት ተንታኙ ማርክ ላውረንሰን ሊቨርፑል ከሲቲ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ጨምሮ የፍልሚያዎቹን ግምት እንዲህ አስቀምጧል። ቅዳሜ ቼልሲ ከሌይስተር ጉዳት ላይ የሚገኘው ጄሚ ቫርዲ ለዚህ ጨዋታ ብቁ እንደሚሆን አስባለሁ፤ ሌሎቹም ተጫዋቾች ጥሩ የእረፍት...
View ArticleSudan speaks about Egyptian and Eritrean threats to its security
For the first time on Thursday Sudan officially admitted that the deployment of troops along the Eritrean border came as result of military threats from Eritrea and Egypt against the country. Last...
View ArticleWhat a blessing work by Ethiopian coffee sport club fans!!
Some member of the Ethiopian coffee club fans contribute money from in and out side of the country to support low income families in Addis Ababa for Ethiopian Christmas celebration....
View ArticleEthiopia: Hacked Facebook account reveals pro gov’t bloggers get paid up to...
~ የበዓል በስሙ እንኳን አደረሳችሁ ሲባል የቴሌ ኃላፊ መሆኑን የሚያስታውሱን አንዱዓለም አድማሴን ደህንነት መስርያ ቤቱ እየመረመረው ነው። ~ ዳዊት ከበደን በብር ይሸጠናል ብለው እየፈሩት ነው። ምርመራ እያደረጉበት ነው። ~ የደብረፅዮን የወሲብ ቅሌት ና መሰል ጉዳዮች፣ ገንዘብ፣ ~ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ አላሰሩ...
View Articleዩኒቨርሲቲው የፕሮጀክት ትብብር ዳይሬክተር ዶ/ር አዲስ መኮንን እንደሚሉት ተመራጭ የአረም ማጥፊያ ቴክኖሎጂ …. !
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እንቦጭ አረምን ለመከላከል በተለያዩ ጊዚያቶች የተለያዩ ሙከራዎችን ሲያደርግ የቆየ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት አረሙ ከተከሰተባቸው ቦታዎች ውስጥ በቆላድባ አቸራ ቀበሌ የጂኦምብሬን ንጣፍ የማንጠፍ ስራ አካሂዷል። የዩኒቨርሲቲው የፕሮጀክት ትብብር ዳይሬክተር ዶ/ር አዲስ መኮንን እንደሚሉት ጂኦምብሬን...
View ArticleWhy Women Tend To Carry Babies On Their Left Side
ልጅዎን በግራ ጎን በኩል ማዘል ይቀናዎታል?፤ ልጅን በግራ ጎን በኩል ማዘል በብዛት የሚዘወተር ሲሆን፥ ምክንያቱን ግን አስበን አናውቅም። ተመራማሪዎች ግን እናቶች ለምን ልጃቸውን በግራ ጎናቸው በኩል መሸከም ያዘወትራሉ ለሚለው ጥያቄ ምላሽ አግኝተናል እያሉ ነው። ምንም እንኳ ልጅን በቀኝ በኩልም ይሁን በግራ በኩል...
View ArticleSaudi Arabia transfers Ritz-Carlton detainees including Ethiopian Mohammed Al...
The Saudi authorities have transferred the remaining detainees being held in the Ritz-Carlton hotel to Al-Ha’ir prison, south of Riyadh, Al-Araby Al-Jadeed news site reported. Sources told the news...
View ArticleTeddy Afro Bahirdar concert rescheduled to Sunday January 21, 2018
ቴዲ አፍሮ የኮንሰርቱን ቀን ቀይሮታል ። በቃነ ዘገሊላ ማግስት እሁድ ጥር 13 – ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር ! በቅድሚያ በባሕር ዳር ከተማ በታላቁ ብሔራዊ ስታድየም ” ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር ” በሚል ጉዞ የሙዚቃ ዝግጅቴን እንደማቀርብ ካሳወኩበት ጊዜ ጀምሮ በመላው አለም የምትገኙ አድናቂዎቼ ላሳያችሁኝ ፍቅርና ላደረሳችሁኝ...
View ArticleAbout Ethiopia: Amina Video
About Ethiopia " class="wp-smiley" style="height: 1em; max-height: 1em;" />" class="wp-smiley" style="height: 1em; max-height: 1em;" />❤❤ Posted by ግብስብስ gebesebes on Sunday, December 31, 2017...
View ArticleRock churches in Ethiopia: BBC focus on Africa
A ዳግማዊ ላሊበላ በቢቢሲ አንደበት!እናመሰግናለን BBC Africa#AmharaPress Posted by ልሣነ ዐማራ- Amhara Press on Saturday, January 13, 2018 The post Rock churches in Ethiopia: BBC focus on Africa appeared first on Bawza...
View Article5 Fun Facts About La Tomatina (a food fight festival)
Every last Wednesday of August, the town of Bunol comes together to throw tomatoes at each other. La Tomatina! The world’s biggest food fight is celebrated with much enthusiasm in the town of Bunol in...
View ArticleWho is political prisoner in Ethiopia? BBC amharic
አራቱ የኢህአዴግ አባል ድርጅት መሪዎች የተጠናቀቀውን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብስባ ውሳኔን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። ይህን ተከትሎም ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በእስር ላይ የሚገኙ ፖለቲከኞችና ሌሎች ግለሰቦች ክሳቸው ተቋርጦ ወይም በምህረት እንዲፈቱ መወሰኑን ተናግረዋል። ከሰዓታት በኋላ በጠቅላይ...
View ArticleWhy did Ethiopia decide to release political prisoners? Aljazeera
Earlier this month, Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn announced plans to release political prisoners in a surprise move the government says aims to “foster national reconciliation”. The...
View ArticleAbebe Teka & Henok Ekubamichael – Wede Kibir Midir – New Ethiopian Music 2018...
Abebe Teka & Henok Ekubamichael – Wede Kibir Midir – New Ethiopian Music 2018 (Official Video) The post Abebe Teka & Henok Ekubamichael – Wede Kibir Midir – New Ethiopian Music 2018 (Official...
View Article“አዎ… የትግራይ/ሕወሃት የበላይነት አለ!”: Seyoum Teshome
ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል “የትግራይ የበላይነት አለ ወይ?” ለሚለው ጥያቄ ዝርዝር ምላሽ ሰጥተዋል። “የትግራይ የበላይነት የለም” በሚል ካቀረቧቸው ማስረጃዎች ውስጥ ሁለት ነጥቦች በዋናነት የሚጠቀሱ ናቸው። የመጀመሪያው የፌዴራሊዝም ስርዓቱ የአንድ ብሔር (ክልል) የበላይነትን አያስተናግድም የሚል ነው። ሁለተኛው...
View ArticleWhy are tensions rising in the Red Sea region? Aljazeera
Tensions in the Red Sea region have been brewing for months but came to the fore when Turkish President Recep Tayyip Erdogan visited Sudan last month. The visit, hailed as historic, was the first by a...
View ArticleFIFA Bars Ethiopian Foot ball federation from holding elections
FIFA has, for the third time, disallowed the Ethiopian Football Federation from undertaking an election to pick a president and executive committee members. FIFA and CAF agree there are still clear...
View ArticleNigerian man who placed marriage advert on Facebook marries ‘applicant’ one...
የፌስቡክ ተጠቃሚ ከሆኑ እስከዛሬ የተለየ ፖስት ሳያጋጥምዎ አይቀርም። ያልተጠበቀ የጓደኝነት ጥያቄ ቀርቦልዎት ወይም ከአንድ መልዕክት ጋር ስምዎ ተያይዞ (ታግ) ተደርገው ያውቁ ይሆናል። የማይፈልጉት ፎቶ በጓደኞችዎ ተለጥፎቦዎትም ይሆናል። አንድ ናይጄሪያዊ ያደረገው ግን ፍፁም የተለየ ነው። ቺዲማ አዴሙ ታህሳስ 21 ቀን...
View ArticleEthiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn visits Egypt to resume talks on...
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ከመጭው ሰኞ ጀምሮ በግብጽ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። ለሶስት ቀናት በሚያደርጉት ጉብኝት ከግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታ አል ሲ ሲ ጋር ይወያያሉ ተብሏል። በጉብኝቱ ሁለተኛ ቀንም በግብጽ ፓርላማ በመገኘት ንግግር እንደሚያደርጉ ከግብጹ አል ማስሪ አል ዩም...
View ArticleAfrican ambassadors to UN condemn Trump remark as ‘racist’
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ ሀገራትን ለመግለጽ የተጠቀሙበት ጸያፍ ቋንቋ አሁንም ማነጋገሩን ቀጥሏል፡፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ አምባሳደሮች ቡድን ንግግሩን የሚያወግዝ መግለጫ ዛሬ አውጥቷል፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ አምባሳደሮች ትላንት ምሽቱን ካካሄዱት አስቸኳይ...
View Article