ኢትዮ_አሜሪካዊቷ አምሳለ አበራ(መጋቢት 1954_ አፕሪል 2018) የሠርግ ልብስ ዲዛይኖችን በመስራት ለአሜሪካውያንና ለሌሎችም ታላላቅ ሰዎች በማቅረብ የምትታወቀው ከዚህ አለም በሞት ተለየች። አምሳለ አበራ ከወይዘሮ ጸዳለ አሳምነው እና ከአቶ አበራ ሞልቶት አዲስ አበባ ውስጥ እንተወለደችውና ። በልጅነቷ ወደ አሜሪካ መጥታ በፖሊቲካል ሳይንስና በፋሽን ዲዛይን ሁለት ዲግሪዎችን አግኝታለች። ባለትዳርና የአንዲት ልጅ እናት ነች። የአምሳለ የሠርግ ልብሶች የምታቀርብበት ሱቅ ኒውዮርክ ውስጥ ይገኝ ነበር።
The post Ethio-American Fashion designer Amsale Ayele passed away appeared first on Bawza NewsPaper.