Member of the command post secretariat Mr. Assefa abyue held a press conference on the current political condition of the country after the state of Emergency is declared.
ወደ ኬንያ የተሰደዱ ዜጎችን ለመመለስ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ ኮማንድ ፖስት ገለጸ
በቅርቡ በሞያሌ የፈጠረውን ክስተት ተከትሎ ወደ ኬንያ የገቡ ዜጐችን ለመመለስና አካባቢውን ለማረጋጋት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡በተለያዩ የሚዲያ አውታሮች አማካኝነት ሁከትና ብጥብጥ ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ ሃይሎችን በቁጥጥር ስር እያዋለ መሆኑንም ገልጿል፡፡
Posted by Ethiopian Broadcasting Corporation on Saturday, March 17, 2018
The post Command post secretariat press conference on the current political condition of the Country appeared first on Bawza NewsPaper.