የዜማ እና ግጥም ደራሲው ክቡር ዶ/ር አበበ መለሰ በፈስቡክ ገፁ ላይ ባስተላለፈው መልእክት በቀጣዩ መጋቢት 17/2018 በሚደረገው “ጤና ለጣና” የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ለመገኘት ዝግጅቱን ማጠናቀቁና ሁሉም ባንድ ላይ እንዲረባረብ ጥሪ አቅርቧል። ለበለጠ የተጫነውን መልእክት ይከታትሉት።
የዜማ እና ግጥም ደራሲው ክቡር ዶ/ር አርቲስት አበበ መለሰ
የዜማ እና ግጥም ደራሲው ክቡር ዶ/ር አርቲስት አበበ መለሰ ለ “ጤና ለጣና” ዝግጅት መልእክት ከቅድስት አገር እስራኤል !
Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Tuesday, March 13, 2018
The post Let us stand together for Lake Tana: Artist Abebe Melese appeared first on Bawza NewsPaper.