Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Worku Mola “Enjalegn”|”እንጃልኝ” New Traditional Music Video.

$
0
0

ዛሬ እንድ ካይን ያውጣህ የምትሉትን የባህል ሙዚቃን የሚዘፍን አመለ ሽጋ ወጣት እናስተዋውቃችሁ በታሪካዊዋ ጎንደር ጭልጋ በምትባል ውብ መንደር ካፈራቻቸው ድንቅ ወጣቶች ማህል ስሙ በቅድሚያ በጉልህ ይታያል ከሰራችው የጥበብ ስራዎቹ ውስጥ “በዋልኩኝ መተማ” በሚለው አልበሙ እናውቀዋለን ለሀገሩ ወግና ባህል ልዩ ክብርና ቦታ የሚሰጥ ድምፀ መረዋ ወጣት ነው : : ከ አልበሙ አስከትሎ የተለያዩ ነጠላ ዜማዎችን ለህዝብ አበርኩቷል ” ያች አይናማ …. እሱን ባረገኝ…. ጎራ ባህል….. የጣና ልጅ…. ሰቆጣ” የተሰኙትን ምርጥ የባህል ዘፈኖችን ተጫውቷል በእይነቱ እና ውስጡ በተካተቱት ድንቅ ቱባ የባህል ውዝዎዜዎችን በማካተት ” ሳኒኪ- ሳንኪ” በተሰኘው ነጠላ ዜማ እናውቀዋለን በአሁኑ ሰአት በ ጎንደር እና አዲስ አበባ የባህል ምሽት የመድረክ ስርዎችን ያቀርባል ። 
አሁን ደግሞ ከ 30 በላይ ተወዛዋዦችን ያካተተው እና በአስገራም የምስል ቅንብር እና ውዝዋዜ ታጅቦ በተስረቅራቂው ድምፁ” እንጃልኝ” የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዜማውን ጋበዝናችሁ!

The post Worku Mola “Enjalegn” | ” እንጃልኝ” New Traditional Music Video. appeared first on Bawza NewsPaper.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Trending Articles