Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

‘ከናዝሬት መልካም ነገር አይወጣም’የሚሉ ካሉ ተሣስተዋል –ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ

$
0
0

የኢሕአዴግን የሁለት ሣምንታት ግምገማ ተከትሎ እየተወሰዱ ባሉ እርምጃዎችና በሌሎችም አጠቃላይ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ለአሜሪካ ድምፅ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

አዲስ አበባ – ዋሺንግተን ዲሲ —
ኢትዮጵያ ሰሞኑን 528 እሥረኞችን ለቅቃለች። በመጭዎቹ ሁለት ወራት ውስጥም ተመሣሣይ እርምጃ እንደሚቀጥል ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ አቶ ጌታቸው አምባዬ ተናግረዋል።

የኢሕአዴግን የሁለት ሣምንታት ግምገማ ተከትሎ እየተወሰዱ ባሉ እርምጃዎችና በሌሎችም አጠቃላይ ጉዳዮች ላይ ለአሜሪካ ድምፅ ማብራሪያ የሰጡት የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ኢሕአዴግ ከሁለት ሣምንታት ግምገማው በኋላ የደረሰበት አቋም የተስፋ ብቻ ሳይሆን በተከታታይ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን ተናግረዋል።

ሌሎችም ወገኖች አብሮ ለመሥራት “መጓዝ የሚገባቸውን ርቀት መሄድ ይኖርባቸዋል” ብለዋል።

ከዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ጋር የተደረገውን ሙሉ ቃለ-ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

source: VOA

The post ‘ከናዝሬት መልካም ነገር አይወጣም’ የሚሉ ካሉ ተሣስተዋል – ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ appeared first on Bawza NewsPaper.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Trending Articles