Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Interview with Dr. Merera Gudina: VOA

$
0
0

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ/ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ኢህአዴግ የብሔራዊ መግባባቱን ሥራ በሙሉ ልብ እንዲያከናውን እና ከተቃዋሚ ኃይሎች ጋር በመሆን ለኢትዮጵያ እንደገና አዲስ ዘመን እንዲጀመር ጥሪ አቀረቡ፡፡

አዲስ አበባ — የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ/ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ኢህአዴግ የብሔራዊ መግባባቱን ሥራ በሙሉ ልብ እንዲያከናውን እና ከተቃዋሚ ኃይሎች ጋር በመሆን ለኢትዮጵያ እንደገና አዲስ ዘመን እንዲጀመር ጥሪ አቀረቡ፡፡

ትናንት የሚደግፋቸው ሕዝብ ያደረገላቸው የደስታ አቀባበል፣ አዲስ የትግል መንፈስ እንዳሳደረባቸውም ተናገሩ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

The post Interview with Dr. Merera Gudina: VOA appeared first on Bawza NewsPaper.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Trending Articles