የእስረኞች መፈታት እና የአውሮጳ ሕብረት አስተያየት
ኢትዮጵያ የተፈረደባቸውና ክሳቸው የተቋረጠላቸው እስረኞችን፣ የተቃዋሚ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ በምህጻሩ ኦፌኮን ሊቀ መንበር ዶክተር መረራ ጉዲናን ጨምሮ ትናንት የለቀቀችበትን ርምጃ የአውሮጳ ሕብረት መልካም ሲል አሞገሰ።
እስረኞቹ መፈታታቸው ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር እና የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት እንደሚረዳ የሕብረቱ ቃል አቀባይ ገልጸዋል።
ለበለጠ የ DW ራዲዮንን ያዳምጡ
The post The Release of political prisoners and reflection of European Union: DW appeared first on Bawza NewsPaper.