“የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ሕዝቦች የሰላም ተነሳሽነት” በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀስ አካል በሁለቱ ሀገሮች መካከል ያለውን፣ ሰላም ያለመኖር ሁኔታን ለመቀየር መነሳቱን አስታውቋል፡፡
አዲስ አበባ — “የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ሕዝቦች የሰላም ተነሳሽነት” በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀስ አካል በሁለቱ ሀገሮች መካከል ያለውን፣ ሰላም ያለመኖር ሁኔታን ለመቀየር መነሳቱን አስታውቋል፡፡መደበኛ የሰላምና የደኅንነት ድርጅቶች እና አሠራሮች በሁለቱ ሀገሮች መካከል በሁለቱም ሀገሮች መካከል የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት እንዳልቻሉ አንድ ተመራመሪ ተናግረዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
VOA Amharic
The post Ethio-Eritrea Peace Initiative appeared first on Bawza NewsPaper.