Tamagn Beyene detained during demonstration at the main gate of Libya embassy in Washington DC, USA during the ambassador of Libya refuse to accept letter about stopping slave trade in Libya.
ታማኝ በየነ እና ሌሎች አክቲቪስቶች በፖሊስ ታስረዋል።
(ሰበር ዜና)ታማኝ በየነ እና ሌሎች አክቲቪስቶች በፖሊስ ታስረዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እና ሌሎችም በዋሽንግተን ዲሲ ሊቢያ ኢምባሲ ፊት ለፊት በሊቢያ እየተካሄደ ያለውን ኢሰብአዊ ድርጊት በማውገዝ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።
Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Tuesday, December 12, 2017
The post Ethiopia- Activist Tamagn Beyene detained appeared first on Bawza NewsPaper.