Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

አቡነ ቴዌፍሎስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት

$
0
0

ዛሬም ድረስ ከመንግስት ተጽእኖ ያልተላቀቀችው ቤተ ክርስትያን!!!!!!!ይህ የምታዩት ቪዲዮ በ1967 አ.ም. የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የኢትዮጲያ ሁለተኛውን ፓትርያርክ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስን ቀኖና ቤተክርስትያን በማይፈቅደው መልኩ ከመንበራቸው ካባረረ በኋላ አቡነ ዮሃንስ ተጠባባቂ ሆነው የተሾሙበትን ስነስርኣት ነው፡፡ወታደራዊው መንግስት ቤተክርስትያንን መቆጣጠሩን ለማስተዋል በዚህ ቪዲዮ ላይ በቤተክርስትያን ውስጥ የተያዙ መፈክሮችን ማየት በቂ ነው፡፡ ከ43 አመት በኋላ ዛሬም ድረስ ቤተክርስትያን በመንግስት ጠመንጃ ስር ተንበርክካ ህዝቧን እንደመልካም እረኛ መሰብሰብ አልቻለችም፡፡ ባለፉት 26 አመታት ከደርግ እጅግ በከፋ መልኩ በሀገራችን የተፈጸሙትን ግፎች አንድም ቀን…..አንድም ቀን አግባብ እንዳልሆነ ተናግራ አታውቅም፡፡ በነዚህ 26 አመታት በሚሊዮኖች ሲፈናቀሉ፣ በብዙ ሺሁች ሲታሰሩ፣ በሺህ የሚቆጠሩ ሲገደሉ….ዛሬም ቤተክርስትያን ዝምታን መርጣለች፡፡ቤተክርስትያን ለልጆችዋ መከታ እና ከለላ የምትሆነው መቼ ነው?

Posted by Biniam Ethiopian on Monday, November 13, 2017

አቡነ ቴዌፍሎስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ወፓትርያርክ ጎጃም በሚገኝው ደብረ ኤሊያስ አካባቢ ከአባታቸው ከአቶ ወልደ ማርያም ውቤ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ዘርትሁን አደላሁ ሚያዝያ ፲፮ ቀን ፲፱፻፪ ዓ/ም ተወለዱ። ሲወለዱም የተሰጣቸው ስም መልእክቱ ወልደ ማርያም ነበር።

The post አቡነ ቴዌፍሎስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት appeared first on Bawza NewsPaper.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Trending Articles