Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

2 killed in multi-vehicle accident on near North Side |በችካጎ የመኪና አደጋ ኢትዮጵያዊው ታክሲ አሸከርካሪ ህይወቱ አለፈ

$
0
0

በችካጎ የመኪና አደጋ ኢትዮጵያዊው ታክሲ አሸከርካሪ ህይወቱ አለፈ

ከ 3 ሰዓት በኋላ ያለው ሰዓት በኖርዝክ ክላርክ 1000 ብሎክ ላይ ነበር ይህ አደጋ የተፈጸመው

የአንድ የሃይዳይ ሰናዳ አሽከርካሪ በክላክ ደቡብ በኩል በመጓዝ ላይ ሳለ በከፍተኛ ፍጥነት በመጓዝ በቀይ መብራትን በመጣስ ወይንም መቆም አልቻለም የታክሲው ነጂ የሆነውን አቶ መኮንን ካሳ ጋር በመላተሙ ለህይወታቸው መጥፋት ምክንያት ሆኖአል ነው የሚለው የፖሊስ ሪፖርት እንደሚያመለክተው አቶ መኮንን ካሳ በአቅራቢያው ወደ ሆስፒታል ተወስዶ የነበረበት ቦታ ላይ ከመድረሱ በፊት ይህወቱ ማለፉን በመርማሪ ተገልጿል.

የሀይወንዳይ ሶናታ መኪና አሸከርካሪ የ 40 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን ወደ ኢሊኖይ ሜዲ ማሶኒክ ሆስፒታል የተባለ ቦታ ተወስዶ ለህክምና ነበር.

በሌላ መልኩ ምንም ዓይነት ጉዳት አልተከሰተም በአካባቢው . ዋና አደጋዎች በመመርመር ላይ ናቸው.

 አቶ መኮንን ይህ አደጋ ከመከሰቱ ጥቂት ደቂቃዎች በፊት ተኩስ ቡና ከስታር ባክስ አንስቶ በመጓዝላ ይ ሳለ አደጋው እንደደረሰ የደረሰን መረጃ ያመለክታል ።

ዜናውን ያቀበለን: ማለዳ ታይምስ

 

The post 2 killed in multi-vehicle accident on near North Side | በችካጎ የመኪና አደጋ ኢትዮጵያዊው ታክሲ አሸከርካሪ ህይወቱ አለፈ appeared first on Bawza NewsPaper.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Trending Articles