Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

በአንድ ወቅት የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጠኛ ንጉሱን እንዲህ ሲል ይጠይቃቸዋል “ለመሆኑ ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው?

$
0
0

በአንድ ወቅት የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጠኛ ንጉሱን
እንዲህ ሲል
ይጠይቃቸዋል “ለመሆኑ ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? ”
እርሳቸውም ቆፍጠን ባለ አነጋገር “ኢትዮጵያዊነት ኩራትና
ትህትና ነው”
አሉት።
ጋዜጠኛውም ቢሆን የዋዛ አልነበረምና “ይቅርታ
ያድርጉልኝ ጃንሆይ ይሄ
ሃምብልነስ እና ፕራውድነስ የሚሉት ነገር እርስ በርሱ
የሚጣረስ ማንነት
አይመስልዎትም?” የሚል ጥያቄ ያስከትላል።
ንጉሱም እንዲህ አሉ “አየህ አንድ በጣም ተራ የምትለው
ገበሬ ቤት
በእንግድነት ብትሄድ ያለውን አብልቶ፤ እግርህን አጥቦ፤
ያጠበውን
እግርህን ስሞ፤ አልጋውን ላንተ ለቆ እርሱ ግን መሬት ላይ
ይተኛል።
በዚያው ልክ በሚስቱ፣ በርስቱና በሃገሩ ላይ ብትመጣበት
ደግሞ
በግንባርህ ላይ ጥይት ይቆጥርልሃል፤ ስለዚህ
አይጋጭም፤ ነገር ግን
ይሄንን ነገር ለመረዳት አንተ ራስህ ኢትዮጵያዊ መሆን
አለብህ” ነበር
ያሉት።
ኢትዮጵያዊነትን ለመረዳት ኢትዮጵያዊ መሆንን ይጠይቃል፤
ኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ነውና!!!
ይፋጃል እሳቱ

The post በአንድ ወቅት የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጠኛ ንጉሱን እንዲህ ሲል ይጠይቃቸዋል “ለመሆኑ ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? appeared first on Bawza NewsPaper.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Trending Articles