Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማ አቻ ተለያዩ

$
0
0

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማ አቻ ተለያዩ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማ 0ለ0 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። ሊጉን ፋሲል ከነማ በ17 ጨዋታዎች በሰበሰበው 42 ነጥቦች ሲመራ ኢትዮጵያ ቡና በበተመሳሳይ ጨዋታዎች በ33 ነጥቦች ሁለተኛ፣ ባህርዳር ከተማ ደግሞ በ30 ነጥቦች 3ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Trending Articles