መልዕክት ከጣይቱ ባህልና የትምህርት ማእከል ዋና ሃላፊ ከአርቲስት ዓለምፀሃይ ወዳጆ!· ነገ የቴድሮስ ራዕይ በኦስሎከጣይቱ ባህልና የትምህርት ማእከል ብሄራዊ ኪነጥበብ ማእከል ጋር በመተባበር ኖርዌይ በኦስሎ ያሉትን ኢትዮጵያውያን ጋር ዝግጅቱን ጨርሶ ታዳሚውን ለማስደሰት በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ እርሶስ ወዳጅ ዘመድ ቤተይብዎን ይዘው ይህን ታሪካዊ የሆነ ትያትር ለመመልከት በቦታው እንዲገኙ ስንል በታላቅ ደስታ ነው እንዳያመልጠዎትEmishaw Ayou face book page
Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Friday, September 29, 2017
መልዕክት ከጣይቱ ባህልና የትምህርት ማእከል ዋና ሃላፊ ከአርቲስት ዓለምፀሃይ ወዳጆ!
ነገ የቴድሮስ ራዕይ በኦስሎ
ከጣይቱ ባህልና የትምህርት ማእከል ብሄራዊ ኪነጥበብ ማእከል ጋር በመተባበር ኖርዌይ በኦስሎ ያሉትን ኢትዮጵያውያን ጋር ዝግጅቱን ጨርሶ ታዳሚውን ለማስደሰት በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ እርሶስ ወዳጅ ዘመድ ቤተይብዎን ይዘው ይህን ታሪካዊ የሆነ ትያትር ለመመልከት በቦታው እንዲገኙ ስንል በታላቅ ደስታ ነው እንዳያመልጠዎት
Emishaw Ayou face book page
The post መልዕክት ከጣይቱ ባህልና የትምህርት ማእከል ዋና ሃላፊ ከአርቲስት ዓለምፀሃይ ወዳጆ! በኦስሎ ከኖርዌይ ዋና ከተማ! appeared first on Bawza NewsPaper.