Quantcast
Channel: Bawza
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

ለፋሲል ከነማ ደጋፊዎች

$
0
0

ለፋሲል ከነማ ደጋፊዎች
•••••••••••••••••••••••••
እንደሚታዎቀዉ ክለባችን ፋሲል ከነማ በመጭው እሁድ መስከረም 21 ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በባህርዳር ከተማ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡ ስለዚህም የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ የአፄዎቹ ደጋፊዎች በዚህ ጨዋታ ላይ በቦታው ተገኝተው ክለባቸዉን እንዲያበረታቱና የዚህ ሰናይ ተግባር ተሳታፊ እንዲሆኑ በርካታ የመጓጓዢያ ተሽከርካሪዎችን አዘጋጅቷል፡፡ በመሆነም ማንኛዉም የፋሲል ከነማ የአባልነት መታዎቂያ ያለዉ ደጋፊ የደርሶ መልስ ዋጋ የሆነዉን 50 ብር በመያዝ ከዛሬ መስከረም 18 ቀን ጀምሮ ዳሽን ባንክ ህንፃ ስር በሚገኘው የክለቡ ፅ/ቤት ቢሮ በመገኘት ለጉዞዉ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
የመነሻ ቀን- እሁድ መስከረም 21
የመነሻ ቦታ – መስቀል አደባባይ ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት
❖ ማንኛዉም ደጋፊ ለምዝገባ በሚመጣበት ጊዜ የደጋፊ አባልነትን የሚገልፅ መታዎቂያ መያዝ ይኖርበታል፡፡

The post ለፋሲል ከነማ ደጋፊዎች appeared first on Bawza NewsPaper.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1835

Trending Articles