$ 0 0 ዳኜ ዋለ | ሲያመኝ? ወጣቱ ድምፃዊ ዳኜ ዋለ ሲያመኝ? የሚለውን አዲሱን ስለ ጣና ያዜመዉን ነጠላ ዜማ በራሱ ዩትዩብ ቻናል ይዞላችሁ ቀርቧል እያደር ባሰብኝ አመመኝ ክፉኛ በበሬ ታረሰ የአሳዎች መዋኛ!