ታሪኩ ጋንኪስ /ዲሽታ ጊና/ ከመንግስትና ከአድናቂዎቹ ዳጎስ ያለ የገንዘብና የዓይነት ሽልማት ተበረከተለት
በደቡብ ኦሞ ዞን ለታሪኩ ጋንኪስ /ዲሽታ ጊና/ ከመንግስትና ከአድናቂዎቹ ዳጎስ ያለ የገንዘብና የዓይነት ሽልማት ተበረከተለትሀዋሳ፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (ደሬቴድ) የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር ለታሪኩ ጋንኪስ /ዲሽታ ጊና/ የ100 ሺህ ብር እንዲሁም ሁሉም ወረዳዎች ከ10 ሺህ እስከ 50 ሺህ ብር ሽልማት...
View Articleየፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለማጠናከር | Fasil Kenema Football Club
የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለማጠናከር በሸራተን ሆቴል በተዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን እስካሁን ለክለቡ ድጋፍ ከ162 ሚሊየን ብር በላይ ቃል መገባቱን ታወቀ። The post የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለማጠናከር | Fasil Kenema Football Club appeared first on Bawza.
View Articleየአማራ ክልል የቀድሞ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
የቀድሞው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም በህክምና ሲረዱ ቢቆይም ሊሻላቸው ባለመቻሉ ሚያዚያ 26/2013 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። The post የአማራ ክልል የቀድሞ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ appeared...
View Articleየሽብርተኛው ጁንታ ተፈላጊ ወንጀለኞች በአፋር ክልል ሾልከው የሚወጡበት ምንም አይነት ክፍተት አለመኖሩን የአፋር ብሔራዊ...
የሽብርተኛው ጁንታ ተፈላጊ ወንጀለኞች በአፋር ክልል ሾልከው የሚወጡበት ምንም አይነት ክፍተት አለመኖሩን የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አረጋገጠ ።በሃገር ክህደት እና የሰሜን ዕዝ የሰራዊት አባላትን ከጀርባቸው በመውጋት ወንጀል የሚፈለጉት የህወሃት አመራሮችና ታጣቂዎች በአፋር ክልል ድንበር ሾልከው ለማምለጥ...
View ArticleCOVID-19 REPORTED CASES IN ETHIOPIA
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4,008 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 429 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 258,813 ደርሷል። በሌላ በኩል 648 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 201,156 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።...
View ArticleETHIOPIA : ኢትዮጵያ የውስጥ ችግሯን ተቋቁማ ሁለተኛውን ዙር የአባይ ግድብ ውሃ ከሞላች..!
ኢትዮጵያ የውስጥ ችግሯን ተቋቁማ ሁለተኛውን ዙር የአባይ ግድብ ውሃ ከሞላች፣ ለ 90 ዓመታት ገደማ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ አካባቢ ጸንቶ የቆየው የሃይል አሰላለፍ መለወጥ ይጀምራል። ኢትዮጵያ የራሷን ብቻ ሳይሆን፣ የአካባቢው አገራትን እጣ ፋንታ መወሰን በምትችልበት ቁመና ላይ ትሆናለች። ከአድዋ ድል በኋላ...
View ArticleMeronne Teklu currently lives in Alexandria’s West End and is running for...
Meronne Teklu currently lives in Alexandria’s West End and is running for City Council to amplify and elevate the voices of our minority communities with City leadership. Professionally, she works as...
View Articleአንዳንድ ጊዜ ሀገር አርብ ላይ ትሆናለች!
አንዳንድ ጊዜ ሀገር አርብ ላይ ትሆናለች!! (ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት) አርብ አዳም እየዳነ ነው ፡፡ ነገር ግን ክርስቶስ አየተገረፈና እየተሰቀለም ነው ፡፡ ፀሐይ ጨለማለች ፣ ጨረቃ ደም ለብሳለች ፣ ምድር ትንቀጠቀጣለች ፣ ሐዋርያት ሸሽተዋል መጻጉእ በሐሰት መስክሯል ጲላጦስ የእውነት ፍርድ ለመፍረድ...
View Articleመልካም ፋሲካ! እንኳን አደረሳችሁ ለበዓለ ትንሳኤው! ሰላሙን ያምጣልን!
መልካም ፋሲካ እንኳን አደረሳችሁ ለበዓለ ትንሳኤው! ሰላሙን ያምጣልን! ያገር ሰው እንዳትውል ተከፍተህተዝናና ሬዲዮ ከፍተህ ያገር ለጅ እንዳትውይ ተከፍተሽተጫወች ሬዲዮ ከፍተሽ ይሁኔ በላይ The post መልካም ፋሲካ! እንኳን አደረሳችሁ ለበዓለ ትንሳኤው! ሰላሙን ያምጣልን! appeared first on Bawza.
View ArticleEthiopia |የትንሳዔ በዓል ሲከበር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍ እንዲሆን የሃማኖት መሪዎች ጥሪ አቀረቡ
የትንሳዔ በዓል ሲከበር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍ እንዲሆን የሃማኖት መሪዎች ጥሪ አቀረቡ ምዕመኑ የትንሳኤ በዓልን ሲያከበር በሰላም ዕጦት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ እንዲሆን የሃማኖት መሪዎች ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ...
View Articleአንጋፋው የሙዚቃ ሸክላ አሳታሚ አምሀ እሸቴ አረፈ
ቀዳሚው የሙዚቃ አሳታሚ አረፈ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግስት በሀገሪቱ የነበረው የሙዚቃ ውጤቶችን የሚያቀርብ አንድ የጣልያን ድርጅት ነበር። ይህ ድርጅት በበቂ ደረጃ የህዝብን ፍላጎት ማሟላት ባለመቻሉ ከልጅነቱ ጀምሮ በሙዚቃ ፍቅር የተነደፈው ታዳጊው አምሀ እሸቴ በግሉ የተለያዩ ሀገራትን ሙዚቃዎችን እያስመጣ...
View Articleየትንሳኤ በዓል ሲከበር ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብ እንዲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ...
የትንሳኤ በዓል ሲከበር ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብ እንዲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ ህብረተሰቡ የትንሳኤ በዓልን ሲያከብር ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብ እንዲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ...
View ArticleMessage from Ethiopian Prime minister |እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ! የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል የምናከብረው በተስፋና በተጋድሎ መካከል ውስጥ ሆነን ነው። በአንድ በኩል የሀገራችንን ትንሣኤ አሻግረን እያየን በተስፋ፣ በሌላ በኩል ከፊታችን የተደረደሩ ፈተናዎች ከትንሣኤው እንዳያስቀሩን ከባድ ትግል እያደረግን ነው። የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ...
View Articleየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያዘጋጀው የጸሎተ ሀሙስ እና የረመዳን የኢፍጣር መርሐግብር ተካሄደ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያዘጋጀው የጸሎተ ሀሙስ እና የረመዳን የኢፍጣር መርሐግብር ተካሄደ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጸሎተ ሀሙስ እና የረመዳን የኢፍጣር መርሐግብር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ፣የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት አቡነ...
View ArticleCOVID-19 REPORTED CASE IN ETHIOPIA DATE29,04,2021
COVID-19 REPORTED CASE IN ETHIOPIA DATE, 29,04,2021 ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6,198 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1,130 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 256,418 ደርሷል። በሌላ በኩል 1,492 ሰዎች ከበሽታው...
View Articleወደ ሀገር ዉስጥ ሊገባ የነበረ ከመቶ ሰማንያ ሺህ በላይ የእጅ ገጀራ በቁጥጥር ስር ዋለ::
ወደ ሀገር ዉስጥ ሊገባ የነበረ ከመቶ ሰማንያ ሺህ በላይ የእጅ ገጀራ በቁጥጥር ስር ዋለ::ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከ15 ቀን በፊት በአስመጪ ዳዊት የማነ ስም ብዛቱ 186 ሺህ 240 የእጅ ገጀራ በአራት ባለ 20 ጫማ ኮንቴይነሮች ከቻይና ተጭኖ ሞጆ ጉምሩክ ተጓጉዞ ከደረሰ በኃላ እቃው...
View Articleወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲና ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በአፍሪካ የቮሊቦል ክለቦች ውድድር የመጀመሪያ ውጤት አስመዘገቡ
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲና ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በአፍሪካ የቮሊቦል ክለቦች ውድድር የመጀመሪያ ውጤት አስመዘገቡ በአፍሪካ የሴቶች የቮሊቦል ክለቦች ውድድር እየጠሳፉ የሚገኙት ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲና ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በአፍሪካ የሴቶች የቮሊቦል ክለቦች ውድድር የመጀመሪያ ድላቸውን አስመዝግበዋል።...
View Articleበሰሞነ ሕማማት የፅሎትና የስግደት ጊዜዎ ራስዎን ከኮቪድ-19 መከላከልዎን አይዘንጉ!!
በሰሞነ ሕማማት የፅሎትና የስግደት ጊዜዎ ራስዎን ከኮቪድ-19 መከላከልዎን አይዘንጉ!! The post በሰሞነ ሕማማት የፅሎትና የስግደት ጊዜዎ ራስዎን ከኮቪድ-19 መከላከልዎን አይዘንጉ!! appeared first on Bawza.
View Articleበጎረቤቱ የጨከነ ለቤተሰቡ አይራራም (በእውቀቱ ስዩም)
በጎረቤቱ የጨከነ ለቤተሰቡ አይራራም(በእውቀቱ ስዩም) እንዳነበብኩት ከሆነ ፥ የኦሮሞ ብሄረሰብ ” የቱለማ ኪዳን “ የሚባል በጎ ባህል ነበረው ፤ በዚህ ባህል መሰረት አንድ ባይተዋር ሰው (ዘሩ ምንም ይሁን ምን) በማህበረሰቡ ውስጥ ገብቶ የሙጥኝ ካለ ህዝቡ ጥበቃ ያደርግለታል፤ ጠላት ቢያሳድደው ይመክትለታል፤ ከሆነ...
View Articleለመላው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ / አደረሰን
ለመላው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ / አደረሰን ሆሳዕና ማለት ምን ማለት ነው??ሆሳዕና ማለት፦ የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡ይህ ሳምንት በቤተክርስቲናችን ስርአት ደንብ ሆሳዕና ብላ ታከብረዋለች፡፡...
View Article